Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ሙሉ ለሙሉ ግንባታቸው የተጠናቀቁ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዛሬ በይፋ ተመርቀዋል።

ሙሉ ለሙሉ ግንባታቸው የተጠናቀቁ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዛሬ በይፋ ተመርቀዋል። በምርቃት ስነ ስርአቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ እና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ድሪባ ኩማ ተገኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም በሰንጋተራ ሳይት የተገነቡትን ቤቶች…
Read More...

በባህር ዳር ከተማ የሚገኘው የአባይ ድልድይ እድሳት ሊደረግለት ነው

በባህር ዳር ከተማ የሚገኘው የአባይ ድልድይ እድሳት ሊደረግለት ነው። እድሳቱ የሚደረገው በ23 ሚሊየን ብር ሲሆን ወጪውን የሚሸፍነው የኢትዮጵያ መንግስት ነው። የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሳምሶን ወንድሙ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥…
Read More...

በሻሸመኔ ቤት ተከራይተው ሰዎችን በህገወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሀገር ሲልኩ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

በሻሸመኔ ከተማ የመኖሪያ ቤት በመከራየት ሰዎችን በህገወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሀገር ሲልኩ የነበሩ ሁለት ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ ግለሰቦቹ በሻሸመኔ ከተማ አዋሾ ክፍለ ከተማ 01 ቀበሌ የተከራዩትን ቤት የጫት መቃሚያ በማስመሰል ህገ-ወጥ ተግባር ሲፈፅሙ ነበር ተብሏል ፡፡…
Read More...

ኢህአዴግና የምንግዴ አመራሩ ;ነፃ አስተያየት

የግልገል ጊቤ 3 የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት “ኢትዮጵያ የጀመረቻቸው ግዙፍ ፕሮጀክቶች ከድህነት የመውጣት ፍላጎቷ ጥልቅ ማሳያ ናቸው” በሚል ርዕስ ያወጣው መግለጫ እንዲህ ይላል፡- “በሀገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች…
Read More...

ገራገሩን ስለ ሮበርት ሙጋቤ

ሮበርት ገብርኤል ሙጋቤ እ.ኤ.አ ፌብሯሪ 21, 1924 ዓ.ም ነው የተወለዱት - በዚምባቡዌ ደቡባዊ ርሆዴዥያ ግዛት፡፡ ሮበርት ሙጋቤ አሁን 91 ዓመታቸው ሲሆን በመላው ዓለም ከሚገኙ መሪዎች ሁሉ በዕድሜ አዛውንቱ ፕሬዚዳንት ናቸው፡፡ በእናት ያደጉት ሙጋቤ ሰዎች አምባገነን ተፈጥሮአቸውን…
Read More...

ባለፈው አመት ከ30 ሚ. ዶላር በላይ ያፈሩ 20 አዳዲስ ሚሊየነሮች ተፈጥረዋል

በተጠናቀቀው የፈረንጆች አመት 2016 ብቻ በአዲስ አበባ ከተማ ከ30 ሚ. ዶላር በላይ የተጣራ ሃብት ያላቸው 20 አዳዲስ እጅግ ባለጸጋ ሚሊየነሮች መፈጠራቸውን “ናይት ፍራንክ” የተባለ አለማቀፍ የሃብት ጥናትና አማካሪ ተቋም ሰሞኑን ባወጣው የ2017 አለማቀፍ የሃብት ስርጭት አመታዊ ሪፖርት…
Read More...

ጠ/ሚ ኃይለማርያም በዘመናዊ አሠራር ሃብት ያፈሩ 291 አርሶና ከፊል አርብቶ አደሮችን ነገ ይሸልማሉ

ዘመናዊ አሰራርና ቴክኖሎጂ ተጠቅመው ሃብት ያፈሩ 291 አርሶ እና ከፊል አርብቶ አደሮች ነገ በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማሪያም ደሳለኝ ይሸለማሉ። በግብርና ዘርፍ ተሰማርተው ሃብት በማፍራት ወደ ኢንቨስትመንት የተሸጋገሩ አርሶ አደሮችም ይመረቃሉ። የሚመረቁት አርሶ አደሮች ከ10 ሚሊየን…
Read More...

የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሳዑዲ ጋር የተደረሰውን የጦር መሳሪያ ሽያጭ ስምምነት አፀደቀ

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሳዑዲ አረቢያ ጋር የተደረሰውን የጦር መሳሪያ ሽያጭ ስምምነት አፀደቀ። አሜሪካ በቀድሞው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አስዳደር ወቅት አቋርጣው የነበረውን የጦር መሳሪያ ሽያጭ ስምምነት ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ያፀደቀው። ተንታኞች ሪያድ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy