Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

የፋይናንስ እጥረትና የዲዛይን ችግሮች ቤት ፈላጊዎች በጊዜ እና በጥራት ቤት እንዳያገኙ ምክንያት ሆነዋል ተባለ

በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ቤት ፈላጊዎችን በጊዜ እና በጥራት ቤት እንዳያገኙ ማድረጉን የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ጥናት አመላከተ፡፡ጥናቱ ፕሮጀክት ፅህፈት ቤቱ በሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ በ18 ወራት ውስጥ 50 ሺህ ቤቶችን ለመገንባት…
Read More...

ቻይና የአፍሪካን የኢንዱስትሪና ግብርና ዘርፎች ለማዘመን ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች

የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ቻይና የአፍሪካ ሀገራት የኢንዱስትሪ እና የግብርና ዘርፎች እድገት እንዲፋጠኑ እና ዘመናዊ እንዲሆኑ ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቁ፡፡ ቻይና ለአፍሪካ ሀገራት መሪዎች 60 ቢለየን የአሜሪካ ዶላር በአህጉሪቱ መዋዕለንዋይ ለማፍሰስ በገባችው…
Read More...

መንግስት ከ2010 – 2014 የሚተገበር የማይክሮ ኢኮኖሚና ፊስካል ማዕቀፍ በስራ ላይ እንዲውል ወሰነ

መንግስት ከ2010 – 2014 የሚተገበር የማይክሮ ኢኮኖሚና ፊስካል ማዕቀፍ በስራ ላይ እንዲውል ወሰነ፡፡ የሚንስትሮች ም/ቤት ዛሬ ባካሄደው 24ኛ መደበኛ ስብሰባው በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ም/ቤቱ በመካከለኛ ዘመን የ2010 – 2014 የማይክሮ…
Read More...

የመለስ ፋውንዴሽንና የአርብቶ አደሮች ፎረም የአርብቶ አደሮችን አቅም ለመገንባት ተስማሙ

በአርብቶ አደር አካባቢ የሚኖሩ ሴቶችን እና ህፃናትን ለማስተማር፣ የቴክኖሎጂ ሽግግርን ለማስተዋወቅ እና በጥናት እና ምርምር ላይ የተመሰረተ ድጋፍ ለማድረግ የመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን እና የኢትዮጵያ አርብቶ አደሮች ፎረም ተስማሙ፡፡ተቋማቱ የመግባቢያ ሰነድ የተፈራረሙ ሲሆን በጋራ ሊሰሯቸው…
Read More...

/የአውራምባ ማህበረሰብ የስራ ክፍፍሉ ችሎታን እንጂ ጾታን መሰረት ያደረገ አለመሆኑን ገለፀ፡፡

https://youtu.be/PMCzTPluwd8 የአውራምባ ማህበረሰብ የስራ ክፍፍሉ ችሎታን እንጂ ጾታን መሰረት ያደረገ አለመሆኑን ገለፀ፡፡ በአንፃሩ በአውራምባ ማህበረሰብ በ1ዐዐ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኙ ነዋሪዎች ሴት ልጅ ቤት ፣ወንድ ልጅ ደግሞ ውጪ መዋል አለበት ይላሉ፡፡ ሰለሞን…
Read More...

የአለም ባንክ ለኢትዮጵያ የካርቦን ንግድ ፕሮጀክት የ68 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ

የአለም ባንክ በኢትዮጵያ ለሁለት የካርቦን ንግድ  ፕሮጀክቶች የሚውል የ68 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ማድረጉን ገለፀ፡፡ባንኩ ለአየር ንብረት ለውጥ መቋቋሚያ መርሃ ግብር  ማስተግበሪያ  በኦሮሚያ ክልል ለተመረጡ የደን ልማትና  ፕሮጀክቶች የሚዉል 68 ድጋፍ መሆኑ  አመለከቷል ፡፡መርሀ ግብሩ  …
Read More...

በአነስተኛ አርሶና አርብቶ አደሮች ሀብት

በአነስተኛ አርሶ አደሮችና አርብቶ አደሮች እጅ ሃብት እየተፈጠረ መሄዱ ሀገሪቱ የነገ መዳረሻዋ ኢንዱስትሪ ለመሆኑ ማሳያ ነው አለ የመንግስት ኮሙኒዩኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት። ጽህፈት ቤቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት በላከው ሳምንታዊ መግለጫ የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲና…
Read More...

ኢትዮጵያ ከውሃ ማማነት ወደ ሃይል ማመንጫ ማማነት እየተሸጋገረች ነው–አፍሪካን ሜትሮ

ኢትዮጵያ ከውሃ ማማነት ወደ ሃይል ማመንጫ ማማነት እየተሸጋገረች መሆኑን አፍሪካን ሜትሮ ድረ-ገፅ ዘገበ፡፡ ዓለም በካርቦን ልቀት እየተጨነቀች ባለችበት በዚህ ወቅት ከታዳሽ ሐይል የሚገኘው የሃይል አማራጭ መተኪያ እንደሌለው ዘገባው ያብራራል፡፡ በቅርቡ የተደረጉ ጥናቶች ከሰሐራ በታች…
Read More...

ዶክተር መረራ ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ

ዶክተር መረራ ጎዲና ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ።የተከሰሱበት የህግ አንቀጽ እስከ ሞት የሚደርስ ቅጣት ሊያሰጥ የሚችል በመሆኑ ነው የዋስትና ጥያቄያቸው ውድቅ የተደረገው።ተከሳሹ ዋስትና ህገመንግስታዊ መብት በመሆኑና ያለምንም ተጨባጭ ማሰረጃ ነው የታሰሩት በሚል ዋስትና…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy