Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ኢትዮጵያ በድርቅ አደጋ የሚከሰት ጉዳትን ለመቀነስ የምታደርገው ጥረት እንደሚደግፍ ተ.መ.ድ አስታወቀ

ኢትዮጵያ በድርቅ አደጋ የሚከሰት ጉዳትን ለመቀነስ የምታደርገው ጥረት ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ። በአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ለመታደም አዲስ አበባ የገቡት የተባበሩት መንግስታት ረዳት ዋና ጸሐፊና የአፍሪካ የአደጋ መከላከያ ተቋም ዋና ዳይሬክተር መሀመድ…
Read More...

28ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስአበባ በሕብረቱ አዳራሽ እየተካሄደ ነው።

28ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስአበባ በሕብረቱ አዳራሽ እየተካሄደ ነው። በወጣቶች ላይ ኢንቨስት በማድረግ የህዝብን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ በሚል መሪ ቃል በሚከበረው የህብረቱ ጉባኤ የህብረቱ አባል ሃገራት መሪዎችንና የመንግስታቱን ድርጅት ዋና ጸሓፊ ጨምሮ በርካታ እንግዶች…
Read More...

በፕሬዚዳንት ትራምፕ የተላለፈውና ከሰባት ሃገራት የመጡ ስደተኞች እንዲወጡ የሚያዘው ትዕዛዝ ለጊዜው ታገደ

የአሜሪካ የፌደራሉ ፍርድ ቤት በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የተላለፈውንና ከሰባት ሃገራት የመጡ ስደተኞች እንዲወጡ የሚያዘውን ትዕዛዝ ለጊዜው አገደ። የፕሬዚዳንቱን ትዕዛዝ ተከትሎ የአሜሪካ የሲቪል ነፃነት ህብረትን ጨምሮ ሌሎች ቡድኖች ለፌደራሉ ፍርድ ቤት አቤቱታቸውን አቅርበው ነበር።…
Read More...

የኤርታሌ እሳተ ገሞራ በየአቅጣጫው እየፈሰሰ ነው

ፍንዳታው ያስከተለው ክስተት ለጨው አምራቾች ስጋት፣ ለቱሪስቶች መስህብ ሆኗል ከቀድሞው የበለጠ አዲስ የቀለጠ አለት ሃይቅ ተፈጥሯል በኣፋር ክልል የሚገኘው የኤርታሌ የቀለጠ አለት ሃይቅ ባልተለመደ መልኩ በከፍተኛ ሁኔታ በመንተክተክና ሃይለኛ ፍንዳታ አስከትሎ፣ ከቀድሞው የበለጠ አዲስ…
Read More...

ሲጋራ በማጨስ በየአመቱ አለም 1 ትሪሊዮን ዶላር እንደምታጣ የአለም ጤና ድርጅት አስታወቀ

ሲጋራ በማጨስ በየአመቱ አለም 1 ትሪሊዮን ዶላር እንደምታጣ የአለም ጤና ድርጅት  አስታወቀ፡፡ የአለም ጤና ድርጅት  ባካሄደው  ጥናት የሲጋራ አጫሾች ቁጥር በማሻቀብ ላይ  መሆኑን ጠቅሶ ፣ይህም የአለም  ስጋት እየሆነ መምጣቱን አመልከቷል፡፡ አዲሱ ጥናት እንዳመለከተው…
Read More...

በመድሃኒት በሚላመዱ ባክቴሪያዎች ላይ የሚያደርጉት ጥናት ውጤታማ ደረጃ ላይ መድረሱን ተመራማሪዎች አስታወቁ

መድሃኒት በሚላመዱ ባክቴሪያዎች ላይ የሚያደርጉት ጥናት ውጤታማ ደረጃ ላይ መድረሱን ተመራማሪዎች አስታወቁ፡፡ ተመራማሪዎቹ ይፋ እንዳደረጉት  መድሃኒት የሚለማመዱ  ባክቴሪያዎችን  የመቋቋም  ሃይል ያላቸውን ሞለኪዮሎች በማበልፀግ በባክቴሪያ የሚተላለፉ በሽታዎችን ለመቋቋም የሚያስችል…
Read More...

ድርጅቱ በምሥጢራዊ የህትመት አገልግሎት አሰጣጥ ተወዳዳሪ ለመሆን መስራት አለበት: – ፕ/ት ሙላቱ ተሾመ

የብርሃንና ስላም ማተሚያ ድርጅት በመደበኛና በምሥጢራዊ የህትመት አገልግሎት አሰጣጥ ተወዳዳሪ ለመሆን በዘርፉ የቴክኖሎጂ አካዳሚ ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንዳለበት ፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ ገለጹ። የድርጅቱ ዘጠና አምስተኛ ዓመት የምስረታ በዓል  ሲያከብር አዲስ ያስገነባውን…
Read More...

በአፍሪካ የታዳሽ ሃይል ኢንሺቲቭ በኩል የሚታቀዱ ኘሮጀክቶች ወደ ተግባር እንዲገቡ ጠ/ሚ ኃይለማርያም ገለፁ

የአፍሪካ ሀገራት የኃይል አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ በአፍሪካ የታዳሽ ሃይል ኢንሺቲቭ በኩል የሚታቀዱ ኘሮጀክቶች ወደ ተግባር ሊገቡ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለፁ፡፡ በአፍሪካ የታዳሽ ሃይል ልማት ኢኒሺቲቭ የዳይሬክተሮች ቦርድ የመጀመሪያ ሰብሰባውን…
Read More...

አንቶኒዮ ጉተሬዝ የኢትዮጵያን ሰላም የማስፈንና ስደተኞችን የማስተናገድ ጥረት አደነቁ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ሠላምና መረጋጋት በማስፈንና ስደተኞችን ተቀብላ በማስተናገድ ረገድ የምታደርገውን ጥረት አደነቁ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በ28ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy