Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

በድንበር ማካለል ችግር ከአዲስ አበባ መሬት የወሰዱ ባለሀብቶችን ኦሮሚያ ክልል እንዲያስተዳድራቸው ተወሰነ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና በፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን መካከል ለዓመታት በዘለቀው የድንበር ማካለል ችግር ሲጉላሉ የቆዩና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት የወሰዱ 38 ኢንቨስተሮች በኦሮሚያ ክልል እንዲተዳደሩ ተወሰነ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፊንፊኔ ዙሪያ…
Read More...

የአፍሪካን የኢንዱስትሪ ሽግግር ለማፋጠን ለታዳሽ ሃይል ልማት ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም

የአፍሪካን የኢንዱስትሪ ሽግግር ለማፋጠን ለሃይል ልማት ቅድሚያ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ። የአፍሪካ ታዳሽ ኃይል ኢኒሼቲቭ የመጀመሪያው የቦርድ ስብሰባ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ኢትዮጵያ፣ ግብጽ፣ ቻድ፣ ናምቢያና ጊኒ የቦርዱ አባል…
Read More...

‹‹የአገር ውስጥና የዓለም አቀፍ ገበያ አለመናበብ ለአገሪቱ የቡና ኤክስፖርት ንግድ አለማደግ አንዱ ምክንያት ነው››

 አቶ ሳኒ ረዲ፣ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሳኒ ረዲ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ናቸው፡፡ አቶ ሳኒ ረዲ ከኮተቤ ኮሌጅ በሒሳብ በዲፕሎማ ተመርቀዋል፡፡ በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ…
Read More...

ስሙን የቀየረው ፒቲኤ ባንክ ለአገር ውስጥ ኩባንያዎች 60 ሚሊዮን ዶላር ብድር ለቀቀ

- ለአፍሪካ ቀንድ አገሮች አገልግሎት የሚሰጠውን ጽሕፈት ቤት በአዲስ አበባ ይከፍታል ከተመሠረተ 30ኛ ዓመቱን ያስቆጠረው የምሥራቅና የደቡባዊ አፍሪካ አገሮች የንግድና የልማት ባንክ (ፒቲኤ ባንክ) ስያሜውን በመቀየር ወደ ንግድና ልማት ባንክነት በተቀየረበት ሰሞን፣ ለሦስት የአገር ውስጥ…
Read More...

ዓይኖቻችንን ስላልከደንን ‘እንቅልፍ አልወሰደንም’ ማለት አይደለም!

እንዴት ሰነበታችሁሳ! እኔ የምለው…ይቺም ኑሮ ሆና ይሄን አይነት ውርጭ ይምጣብን! ቅዝቃዜ እንደሆነ በጎመን አይደለል ነገር፡፡ ለነገሩ…ስንቱን ነገርስ ‘በጎመን ደልለን’ እንችላለን! ውርጭ አየር፣ ውርጭ ጠባይ፣ ውርጭ ኑሮ! ይቺን ስሙኝማ…አስተማሪው ገብቶ ትምህርት ሊጀምር ሲዘጋጅ አንዱ…
Read More...

አሰር ኩባንያ በራሱ ተነሳሽነት የገነባውን አረንጓዴ ፓርክ አጠናቆ ለሥራ እንዳዘጋጀ አስታወቀ

በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ የመንገድ ሥራዎች ውስጥ በመሳተፍ ላይ የሚገኘው አሰር ኮንስትራክሽን፣ ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ያደረገበት የአረንጓዴ ፓርክ ግንባታን አጠናቅቆ ለአገልግሎት እንዳበቃ አስታወቀ፡፡ የኩባንያው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ የማነ አብርሃ እንደገለጹት፣ ከቦሌ ክፍለ…
Read More...

‹‹የአገራችን ባንኮች የትርፍ ድርሻ ምጣኔ ከዓለም አንደኛ ነው›› አቶ ተክለወልድ አጥናፉ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ

በእያንዳንዱ የብር ኖት ላይ ‹‹ላምጪው እንዲከፈል ሕግ ያስገድዳል›› የሚለው መልዕክት ሥር ወረድ ብሎ አንድ ፊርማ በጉልህ ይታያል፡፡ ከፊርማው ሥር በአማርኛ ‹‹ገዥ›› በእንግሊዝኛ ደግሞ ‹‹Governor›› የሚል ጽሑፍ ይነበባል፡፡ እነዚህ ቃላት በሌሎች አገሮች የገንዘብ ኖቶች ላይም…
Read More...

በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ላይ የመጨረሻ ዙር ውይይት እየተካሄደ ነው

ለሚቀጥሉት አሥር ዓመታት ተግባራዊ በሚደረገው የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን ላይ ከወረዳ አመራሮች ጋር የመጨረሻ ዙር ውይይት እየተደረገ ነው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ፕላን ኮሚሽነር አቶ ማቴዎስ አስፋው እንደገለጹት፣ አሥረኛው የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን በቀናት ውስጥ…
Read More...

ግብርና ሲዘምን በበጋም ምርት አለ!

ግብርና ሲዘምን በበጋም ምርት አለ! ኢብሳ ነመራ 12-23-16 ኢትዮጵያ ባለፈው 2ዐዐ8 ዓ.ም 8 በመቶ አጠቃላይ የእድገት ምጣኔ አስመዝግባለች። ከ2003 እስከ 2007 ዓ.ም በነበረው የመጀመሪያው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ትግበራ ዘመን በየዓመቱ በአማካይ 10 ነጥብ 1 በመቶ…
Read More...

ሞሮኮ ወደ አፍሪካ ህብረት ለመቀላቀል ያቀረበችው ጥያቄ ሰኞ ውሳኔ ይሰጥበታል

ሞሮኮ ዳግም ወደ አፍሪካ ኅብረት ለመቀላቀል ያቀረበችው ጥያቄ ሰኞ በሚካሄደው የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ውሳኔ ይሰጥበታል። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ንኮሳዛና ድላሚኒ ዙማ በሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳላሄዲኔ ሜዟር የተመራውን የልዑካን ቡድን ተቀብለው አነጋግረዋል።…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy