Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

የዳያስፖራ ፖለቲከኞች ጽንፍ ረግጣችሁ ጽንፍ አታውጡን!

የዳያስፖራ ፖለቲከኞች ጽንፍ ረግጣችሁ ጽንፍ አታውጡን! ወንድይራድ ሃብተየስ 01-02-17 ከሁለት አስርት ዓመታት በፊት የዓለም ህብረተሰብ ኢትዮጵያ የሚመለከታት በተደጋገጋሚ በድርቅ የምትጠቃና በጦርንት የደቀቀች አገር አድርጎ ነበር። በእርግጥም ስር የሰደደ ድህነት፣ የእርስ በርስ…
Read More...

ምክር ቤቱ ለመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ማሻሻያ የሚውል 9 ቢሊየን ብር የተካተተበት ተጨማሪ በጀት አፀደቀ

ምክር ቤቱ ለመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ማሻሻያ የሚውል 9 ቢሊየን ብር የተካተተበት ተጨማሪ በጀት አፀደቀ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለፌደራል መንግስት የ18 ነጥብ 26 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት አፀደቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው…
Read More...

የሚዲያ ሀገራዊ ሚና ምን መሆን አለበት?

የሚዲያ ሀገራዊ ሚና ምን መሆን አለበት? ቶሎሳ ኡርጌሳ 01-01-17 የአንድ ሀገር ሚዲያ በሀገሪቱ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተግባሮች ውስጥ የሚኖረው ፋይዳ ከፍተኛ ነው። በተለይም እንደ እኛ ዓይነት በማደግ ላይ ለሚገኝ ሀገር ተፈፃሚ ሊሆኑ የሚገባቸውን ሀገራዊ ትልሞችን…
Read More...

“አይደገምም!”…ሲባል?

“አይደገምም!”…ሲባል? ዘአማን በላይ 01-01-17 በቅርቡ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መሰረት ኮማንድ ፖስቱ ዘጠኝ ሺህ ስምንት መቶ ዜጎችን ከእስር ለቅቋል። እነዚህ ትምህርት ወስደው ከእስር የተለቀቁ ዜጎች በሁከቱ ወቅት ያከናወኑትን ኢ-ህጋዊ ተግባር “አይደገምም!” በማለት የበደሉትን…
Read More...

የጉባ አበባዎች

የጉባ አበባዎች አሜን ተፈሪ 01-06-17 ወደ ጉባ በሄድኩ ጊዜ፤ ‹‹ሳድል ዳም›› የሌለው የስሜት ግድብ ገጥሞኛል፡፡ በስሜት ኃይል የተሞላው ግድብ ለወትሮው በደንብ የሚያገለግለኝን ‹‹ዲያፍራም ወል›› ሰርስሮ የስሜት ሱናሚ ፈጥብኛል፡፡ አባይ እየተገደበ እያየሁ፤ የእኔን የስሜት ግድብ…
Read More...

ውይይት እንጂ ማግለል መፍትሄ ይሆናል አትልም ኢትዮጵያ!

ውይይት እንጂ ማግለል መፍትሄ ይሆናል አትልም - ኢትዮጵያ! አባ መላኩ 01-09-17 ሰሞኑን አንዳንድ የግብጽ ሚዲያዎች ኢትዮጵያ ከመካከለኛው የምስራቅ አገሮች ጋር የምታደርጋቸውን የውጭ ግንኙነቶች በመልካም እየተመለከቷቸው አይደለም። የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ በአገሮች መካከል…
Read More...

የመቻቻልና የአንድነት ተምሣሌት

የመቻቻልና የአንድነት ተምሣሌት ወንድይራድ ኃብተየስ 01-09-17 ኢትዮጵያ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች አገር ነች። ሁሉም የራሳቸው ወግ፣ ታሪክ፣ ኃይማኖትና ቋንቋ ያላቸው ሲሆን ይህ ብዝሃነት ለኢትዮጵያዊያን ልዩ ውበት ነው። በአገሪቱ የሚገኙ ከ80 በላይ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና…
Read More...

ሚዲያና መልካም አስተዳደርን የመደገፍ ተግባሩ

ሚዲያና መልካም አስተዳደርን የመደገፍ ተግባሩ ቶሎሳ ኡርጌሳ 1-10-17 የመልካም አስተዳደር ጉዳይ ከሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ አኳያ ተግባሩን በማረጋገጥ ብቻ የሚገለፅ አይደለም— የህልውና ጉዳይ እንደሆነም ተደጋግሞ ተገልጿል። ለዚህም በማሳያነት በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን…
Read More...

ኢትዮጵያ የመጀመርያውን የፀጥታ ምክር ቤት ጉባኤ ላይ ተሳተፈች።

ኢትዮጵያ የመጀመርያውን የፀጥታ ምክር ቤት ጉባኤ ላይ ተሳተፈች። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በተገኙበት የተካሄደው የመጀመሪያውን የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ተሳትፈዋል። አዲሱ የተመድ ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝም በዋና ፀሃፊነት ለመጀመሪያ…
Read More...

የቶሮንቶ ዩኒቨርሲቲ በትውልደ ኢትዮጵያዊው ድምፃዊ ዘዊኬንድ የገንዘብ እርዳታ ጥንታዊውን ኢትዮጵያዊ የግዕዝ ቋንቋ ለ25 ተማሪዎች መስጠት ጀመረ፡፡

የቶሮንቶ ዩኒቨርሲቲ በትውልደ ኢትዮጵያዊው ድምፃዊ ዘዊኬንድ የገንዘብ እርዳታ ጥንታዊውን ኢትዮጵያዊ የግዕዝ ቋንቋ ለ25 ተማሪዎች መስጠት ጀመረ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ጥንታዊ መፅሀፍት የተፃፉበትን የግዕዝ ቋንቋ በማስተማሩ የግዕዝ ቋንቋ ከሚሰጥባቸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy