Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

በኦጋዴን ተፋሰስ እስከ አራት ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር የሚደርስ የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት ተገኘ።

በኦጋዴን ተፋሰስ እስከ አራት ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር የሚደርስ የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት ተገኘ። በኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጋዝ ፍልጋ ከተሰማሩት ኩባንያዎች መካከል ጂሲኤል የተባለው የቻይና ኩባንያ በኦጋዴን ተፋሰስ ካሉብና ሂላላ በተባሉት አካባቢዎች አምስት ጥልቅ ጉድጓድችን በመቆፈር በተገኘው መረጃ…
Read More...

የዳያስፖራ ፖለቲከኞች ጽንፍ ረግጣችሁ ጽንፍ አታውጡን!

ወንድይራድ ሃብተየስ 01-02-17 የዳያስፖራ ፖለቲከኞች ጽንፍ ረግጣችሁ ጽንፍ አታውጡን! ወንድይራድ ሃብተየስ 01-02-17 ከሁለት አስርት ዓመታት በፊት የዓለም ህብረተሰብ ኢትዮጵያ የሚመለከታት በተደጋገጋሚ በድርቅ የምትጠቃና በጦርንት የደቀቀች አገር አድርጎ ነበር። በእርግጥም ስር…
Read More...

የኢትዮ-ጂቡቲ የባቡር መስመር መገንባት የሁለቱ አገራት ማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ ትስስር ወደ ላቀ ደረጃ እንደሚያሸጋግረው ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ…

የኢትዮ-ጂቡቲ የባቡር መስመር መገንባት የሁለቱ አገራት ማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ ትስስር ወደ ላቀ ደረጃ እንደሚያሸጋግረው ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ። ከኢትዮጵያ ድንበር እስከ ጂቡቲ ድረስ የሚዘልቀው የባቡር መስመር ዛሬ ተመርቋል። የአንድ መቶ አመት ታሪክ ያለው የኢትዮ-ጂቡቲ…
Read More...

ኢትዮጵያና አልጀሪያ በአህጉራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት ተሰማሙ

ኢትዮጵያና አልጀሪያ በአህጉራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት ተሰማሙ ታህሳስ 30፣2009 ኢትዮጵያና አልጀሪያ በአህጉራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት ተሰማሙ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳአለኝ በጋና አክራ ከአልጀርያ ብሔራዊ ምክር ቤት ኘሬዝዳንት…
Read More...

ኮሚሽኑ በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ እያደረገ ነው

ኮሚሽኑ በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ እያደረገ ነው ብሄራዊ የአደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን ከክልል መንግሥታት ጋር በመተባበር በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ። ኮሚሽኑ በድርቅ በተጎዱ አካባቢዎች…
Read More...

ጠ/ሚ ኃይለማርያም በአዲሱ የጋና ፕሬዚዳንት በዓለ ሲመት ላይ ታደሙ

ጠ/ሚ ኃይለማርያም በአዲሱ የጋና ፕሬዚዳንት በዓለ ሲመት ላይ ታደሙ አዲሱ የጋና ፕሬዚዳንት ናና አኩፎ አዶ ቃለ መሀላ ፈፀሙ። በፕሬዚዳንቱ በዓለ ሲመት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝንን ጨምሮ የ11 የአፍሪካ ሀገራት መሪዎችና ከ6 ሺህ በላይ…
Read More...

ሼህ ኑሩ ይማምን በሽጉጥ ገድለዋል በሚል የተከሰሰሱት ግለሰቦች ጥፋተኛ ተባሉ

ሼህ ኑሩ ይማምን በሽጉጥ ገድለዋል በሚል የተከሰሰሱት ግለሰቦች ጥፋተኛ ተባሉ በደሴ ከተማ የሸዋ በር መስጅድ የሃይማኖት አባት የሆኑት ሼህ ኑሩ ይማምን በሽጉጥ በመምታት ህይወታቸው እንድያልፍ በማድረግ የተከሰሰሱት ግለሰቦች ጥፋተኛ ተብለዋል። የፌደራል ከፍተኛ…
Read More...

በአማራ ክልል በ997 አመራሮች ላይ እርምጃ ተወሰደ

Fበአማራ ክልል በ997 አመራሮች ላይ እርምጃ ተወሰደ ባህር ዳር ታህሳስ 26/2009 በአማራ ክልል በጥልቅ ተሃድሶ ግምገማ መሠረት በ997 አመራሮች ላይ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ ዋና…
Read More...

ኦሮሚያ ክልል ለ10 ሺህ የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

የኦሮሚያ ክልል ለ10 ሺህ የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለ10 ሺህ የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ። በማረሚያ ቤት ቆይታቸው መልካም ስነ ምግባር ያሳዩና ወደ ህብረተሰቡም ሲቀላቀሉ ለውጥ ማምጣት ይችላሉ ተብሎ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy