Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

በህገ መንግሥቱ ዴሞክራሲያዊ አንድነታችን ፀንቷል

በህገ መንግሥቱ ዴሞክራሲያዊ አንድነታችን ፀንቷል አባ መላኩ                                                  ዘንድሮ ለ12ኛ ጊዜ የሚከበረው የኢትዮጵያ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በያዝነው ወር ህዳር 29 ቀን 2010 ዓ.ም በአፋር ብሄራዊ…
Read More...

የፌደራላዊ ስርአቱን እንደስርአት የሚኮንን አለ?? ካለ . . .

የፌደራላዊ ስርአቱን እንደስርአት የሚኮንን አለ?? ካለ . . . ዮናስ ኢህአዴግ ሃገሪቱን ከተቆጣጠረ በኋላ ባዋቀረው የሽግግር መንግስትና ዘመን የብሔር ጭቆናን በማስወገድ በዴሞክራሲ መሰረት ላይ የተዋቀረ አንድነት ለመገንባት ሽር ጉዱን ቢጀምርም፤ የአገሪቱ መበታተን…
Read More...

የማህበራዊ ልማት እድገት ለመሰረታዊ ኢኮኖሚያዊ ለውጥና ቀጣይነት

የማህበራዊ ልማት እድገት ለመሰረታዊ ኢኮኖሚያዊ ለውጥና ቀጣይነት ስሜነህ በተሃድሶው መስመርና የኢትዮጵያ ህዳሴ ሰነድ በትክክል እንደተቀመጠው የአገራችን ህዳሴ በትክክለኛው አቅጣጫ ተመርቶ በ40 እና 50 አመታት ጊዜ ውስጥ የበለጸጉት አገሮች ተረታ መሰለፍ የሚቻለው የኢኮኖሚ ለውጥና…
Read More...

ቅይጥ የምርጫ ስርአት: ለመድበለ ፓርቲ ዴሞክራሲያዊ ስርአት መጎልበት

ቅይጥ የምርጫ ስርአት: ለመድበለ ፓርቲ ዴሞክራሲያዊ ስርአት መጎልበት   ዮናስ መንግስት የአገራችን የዴሞክራሲ ስርዓት የበለጠ እንዲጎለብት አለኝ በሚለው  የጸና አቋም መነሻነት የፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር ከገዢው ፓርቲ ጋር እንዲያደርጉ ሁኔታዎችን…
Read More...

ስለወጣቶች ተጠቃሚነት ኮንትሮባንዲስቶችን መጠራረግ  

ስለወጣቶች ተጠቃሚነት ኮንትሮባንዲስቶችን መጠራረግ   ስሜነህ የሰላም እጦት የሚያስከትለውን ዘርፈ ብዙ ችግር ከኢራቅ፣ ከሊቢያ፣ ከሶሪያ፣ ከጎረቤቶቻችን ደቡብ ሱዳንና ሶማሊያ፣ እንዲሁም ከየመን በላይ ብዙ ምስክሮች መጥቀስ አያሻም። በየሀገራቱ በተፈጠሩ ትርምሶችና ሁከቶች ዜጎች…
Read More...

የወቅቱ ሁኔታ በጠቅላይ ሚኒስትሩ እይታ

የወቅቱ ሁኔታ በጠቅላይ ሚኒስትሩ እይታ                                                                                        ይልቃል ፍርዱ ሰሞኑን በሀገራዊ ሰላምና ጸጥታ እንዲሁም ተያያዥ ጉዳዮች ጋር  ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት…
Read More...

የጸረ ሽብር እና ሽናርተኝነት ትግል

የጸረ ሽብር እና ሽናርተኝነት ትግል                                                                                           ይልቃል ፍርዱ ቀድሞ ከአፍጋኒስታን በኋላም ወደ መንግስት አልባዋ ሶማሊያ አምርቶ የነበረው የአለም አቀፉ…
Read More...

ፌስቡክ፤ የቀለጠው መንደር

ፌስቡክ፤ የቀለጠው መንደር                                                                                            መዝገቡ ዋኘው እንዲህ  ያለ ጉድኛ ዘመን ላይ እንደርሳለን ተብሎ ለመገመት ያስቸግር ነበር፡፡ ሳያዩት ያለፉት…
Read More...

ከሁሉም በላይ ሰላም

ከሁሉም በላይ ሰላም                                                                                           መዝገቡ ዋኘው ለወራት ያህል በተለያዩ ኦሮሚያ አካባቢዎች ውጥረት፣ ግጭትና የተቃውሞ ሰልፎች ሲካሄዱ የቆዩ የነበረ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy