Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ኢህአዴግ ያለበት መንታ መንገድ እና የሀገራችን እጣ ፈንታ!

                                                                                       ኢህአዴግ ያለበት መንታ መንገድ እና የሀገራችን እጣ ፈንታ! ቀን 05/03/10 ኢትዮጵያችን ላለፉት ሶስት እና አራት አመታት ፖለቲካዊ ቀውስ…
Read More...

የፀጥታው ምክር ቤት በኤርትራ ላይ ጥሎት የነበረውን ማእቀብ አራዘመ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በኤርትራ እና ሶማሊያ ላይ ጥሎት የነበረውን ማእቀብ ለተጨማሪ አንድ ዓመት አራዘመ። በኤርትራ እና ሶማሊያ ያለውን ሁኔታ እንዲያጣራ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ያቋቋመው አጣሪ ቡድን የአስመራ መንግስት አሁንም ኢትዮጵያን እና ጅቡቲን…
Read More...

የዴሞክራሲ ባህላችን እያደገ ነው!

የዴሞክራሲ ባህላችን እያደገ ነው!                                                    ዘአማን በላይ ዛሬ የሀገራችን የመድብለ ፓርቲ ስርዓት እየጎለበተ ነው። በአሁኑ ወቅት በሀገር አቀፍ የፖለቲካ ድርጅቶች የጋራ መድረክ አማካኝነት የፖለቲካ ፓርቲዎች…
Read More...

ሰላማችን የፈጠረው ምርታማነት

ሰላማችን የፈጠረው ምርታማነት                                                       ቶሎሳ ኡርጌሳ በያዝነው ዓመት የመኽር ወቅት የሚገኘው ምርት ከፍተኛ ነው። በአገር አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ደረጃ የሚመዘገብ ነው። በዚህም ለምርት መጠኑ ማደግ ምክንያት…
Read More...

ለራሷና ለአካባቢዋ ሰላም መስዕዋትነትን የምትከፍል ሀገር

ለራሷና ለአካባቢዋ ሰላም መስዕዋትነትን የምትከፍል ሀገር                                                  ቶሎሳ ኡርጌሳ ኢትዮጵያ የውጭ ግንኝነቷን ፖሊሲ ተመርኩዛ ለራሷና ለአካባቢዋ ሰላም ስትል በርካታ መስዋዕትነቶችን የከፈለችና እየከፈለች ያለች ሀገር…
Read More...

ህዝቦችን መሰረት ያደረገ ፌዴራሊዝም

ህዝቦችን መሰረት ያደረገ ፌዴራሊዝም                                                         ዘአማን በላይ አዲሲቷ ኢትዮጵያ የምትከተለው ፌዴራላዊ ስርዓት የህዝቦችን አንድነት በማጠናከር ህዝቦችን ለማዋሃድ እንጂ መሬትን ለማዋሃድ ያልቆመ ነው።…
Read More...

ሠላም ያለሕዝብ ተሳትፎ…

ሠላም ያለሕዝብ ተሳትፎ… ወንድይራድ ኃብተየስ ሠላም ከሌለ ስለ ልማትም ይሁን ስለ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ማሰብ አይቻልም። ስለ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ማቀንቀንም ብሎም መናገር ትርጉም አይኖረውም። ያለምክንያት አይደለም። እነዚህን ሦስት መሠረታዊ ጉዳዮች ነጣጥሎ ማየትም አይቻልም።…
Read More...

በዳያስፖራው የሚላከው የውጭ ምንዛሪ 78 በመቶ በሕገ ወጥ መንገድ እንደሚገባ ተጠቆመ

በውጭ አገር ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ አትዮጵያውያን ወደ ኢትዮጵያ የሚላከው የውጭ ምንዛሪ 78 በመቶ ህገወጥ በሆነ መንገድ እንደሚገባ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዳያስፖራ ቢዝነስ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አመለከቱ፡፡ ዳያስፖራው በሩብ ዓመቱ የ600 ሺ 397 የአሜሪካ ዶላር ቦንድ መግዛቱም…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy