Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ወንድማማችነታችንን እናጠናክር!

ወንድማማችነታችንን እናጠናክር! ኢብሳ ነመራ ሰሞኑን በባህርዳር ከተማ የኦሮሞና የአማራ ህዝቦች የጋራ የምክክር መድረክ ተካሂዷል። በዚህ የምክክር መድረክ ላይ  የተሳተፈው የኦሮሚያ ልዑክ  ከክልሉ 20 ዞኖችና 18 ከተሞች የተወጣጡ አባገዳዎች፣ የሃገር ሽማግሌዎች፣ የሀይማኖት አባቶች፣…
Read More...

ሳዑዲ አረቢያ ከሙስና ጋር ተያይዞ እየፈፀመች ያለችው እስር የዘመቻዋ ጅማሬ ነው

ሳዑዲ አረቢያ ከሙስና ጋር ተያይዞ በንጉሳውያን ቤተሰብ አባላት፣ ሚኒስትሮች እና ባለሀብቶች የጀመረችው እስር የፀረ ሙስና ዘመቻዋ ጅማሬ መሆኑን ገለፀች። የአገሪቱ አቃቤ ህግ ሼክ ሳዑድ አል ሞጄብ በሰጡት መግለጫ ድርጊቱን "ሙስናን ከያለበት ለመንቀል የሂደቱ ወሳኝ ጅማሬ ነው" ሲሉ…
Read More...

ፌዴራላዊ ሥርዓትን ስንመርጥ ለምን?

ፌዴራላዊ ሥርዓትን ስንመርጥ ለምን? ወንድይራድ ኃብተየስ በዓለማችን ዛሬ ላይ በርካታ አገሮች ፌዴራላዊ የመንግሥት አወቃቀር ሥርዓትን ይከተላሉ። አገሮቹ ይህን ሲመርጡ ከየአገሮቻቸው ነባራዊ ሁኔታ፣ ታሪክ፣ ወግ፣ ባህልና ከየህዝቦቻቸው ፍላጎት በመነሳት ነው። በቅድሚያ የፌዴራላዊ ሥርዓት…
Read More...

የኢትዮጵያ ሐኪሞች ቡድን በሶማሊያ ህዝብ ዘንድ ጥልቅ የአጋርነት ስሜት ፈጥሯል

 የኢትዮጵያ ሐኪሞች ቡድን ተግባር በሶማሊያ ህዝብ ዘንድ ጥልቅ የአጋርነትና የወዳጅነት ስሜት መፍጠሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ተናገሩ። ዜጎች በተሰማሩበት የሙያ መስክ ለአገር ገጽታ ግንባታ የበኩላቸውን ሊወጡ እንደሚገባም አስገንዝበዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
Read More...

400 ሺህ ብር ጉቦ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ የተያዘው የታክስ ኦዲተር ክስ ተመሰረተበት

400 ሽህ ብር ጉቦ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ የተያዘዉ የታክስ ኦዲተር ክስ ተመሰረተበት። ክሱ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ወንጀል ችሎት ነዉ የቀረበው። ተከሳሹ አቶ ገመቹ አያኖ የሚባል ሲሆን፥ በኢትዮጵያ ገቢዎች እና ጉሙሩክ ባለስልጣን የአዲስ አበባ መካከለኛ ግብር…
Read More...

ኢህአዴግ ዛሬም እንደቀድሞው …!

ኢህአዴግ ዛሬም እንደቀድሞው …! ወንድይራድ ኃብተየስ ኢህአዴግ ባለፉት 27 ዓመታት ኢትዮጵያን በስኬት  ጎዳና  መርቷታል። በአዲሲቷ ኢትዮጵያ ህገመንግስታዊና ጠንካራ  መንግስት ተቋቁሟል፤ የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ነጻነትና እኩልነት ተረጋግጧል፣…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy