Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

የቅማንት ማህበረሰብ አዲስ የራስ አስተዳደር በዚህ ዓመት ተግባራዊ ሊሆን ነው

የቅማንት ማህበረሰብ አዲስ የራስ አስተዳደር አወቃቀር በዚህ አመት ተግባራዊ እንደሚደረግ የማእከላዊ ጎንደር ዞን አተዳደር አስታወቀ። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪው አቶ አየልኝ ሙሉአለም በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳመለከቱት የማህበረሰቡን የራስ አስተዳደር ለማዋቀር አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት…
Read More...

የኢትዮጵያ ህዝቦች ምርጫ

የኢትዮጵያ ህዝቦች ምርጫ                                                         ደስታ ኃይሉ አገራችን የምትከተለው የፌዴራሊዝም ሥርዓት የኢትዮጵያ ህዝቦች ምርጫ ነው። የአገራችን ብሔሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ሁሉም ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቻቸው…
Read More...

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንን የማክበር ፋይዳ

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንን የማክበር ፋይዳ                                                        ደስታ ኃይሉ በመጪው ህዳር 29 ቀን በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ የሚከበረው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ታላቅ ፋይዳ ያለው ነው፤…
Read More...

የሚሰበሰበው የመኸር ምርት የዋጋ ንረትን ሊከላከል ይችላል!

የሚሰበሰበው የመኸር ምርት የዋጋ ንረትን ሊከላከል ይችላል!                                                       ደስታ ኃይሉ በመኸር ይገኛል ተብሎ የሚታሰበው ከፍተኛ የግብርና ምርት ለኢንዱስትሪው ዘርፍ ያለው ፋይዳ ከፍተኛ ነው። የዘንድሮው የመኽር…
Read More...

ችግሮች በጥልቅ ተሃድሶው እየተፈቱ ነው!

ችግሮች በጥልቅ ተሃድሶው እየተፈቱ ነው!                                                       ደስታ ኃይሉ መንግስት የዴሞክራሲ ሥርዓቱን ለማጎልበት የጀመረው ጥልቅ ተሃድሶ ችግሮችን ደረጃ በደረጃ በመፍታት ጉልህ ሚና እየተጫወተ ነው። ጥልቅ ተሃድሶው…
Read More...

ልዩነቶችን በማቻቻል እንጂ በማስፋት አንድነት አይጠነክርም!

ልዩነቶችን በማቻቻል እንጂ በማስፋት አንድነት አይጠነክርም! አባ መላኩ ኢትዮጵያ ወደ ሰማንያ  የሚጠጉ ብሄሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች የሚኖሩባት በርካታ ልዩነቶችና ፍላጎቶች የሚስተዋሉባት፤ ባልተረጋጋው እና ተለዋዋጭ የፖለቲካ ሁኔታ በሚታይበት የምስራቅ አፍሪካ  ቀጠና የምትገኝ አገር…
Read More...

ልብ ያለው ልብ ይበል!

ልብ ያለው ልብ ይበል! ኢብሳ ነመራ ግርግር ለሌባ ይመቻል። ሰላምንና የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ በሚቻልበት ልክ ሌብነት ስፍራ ያጣል። የሌቦች ዋነኛ መደበቂያ ጫካ ሳይሆን የህግ የበላይነት ያልተረጋገጠበት፣ ሰላም የሌለው ማህበረሰብና የፖለቲካ ሥርአት ነው ነው። እናም ሌቦች ለመኖር…
Read More...

Dammaqaa!

Dammaqaa! Ibsaa Namarraa Haanni kan ol’antuummaa argachu dandahu bakka ol’antuummaan seera hinjirretti. Hattoonni kan dhookatan bosana keesa osoo hinta’ini sirna siyaasaa…
Read More...

የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ሁለንተናዊ ፋይዳ

የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ሁለንተናዊ ፋይዳ                                                                                     መዝገቡ ዋኘው ኢትዮጵያ የብዙ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ሀገር ናት፡፡ የተለያዩ ቋንቋዎች፣ ባሕሎችና…
Read More...

ዘላቂ ሰላም ያሻናል

ዘላቂ ሰላም ያሻናል                                                                      ይልቃል ፍርዱ ሀገራችን የተረጋጋ ሰላም ያስፈልጋታል፡፡ በየቦታው እየተቆሰቆሰ ያለው አመጽና ሁከት ይሄንንም ተከትሎ እየታየ ያለው የሰው ሕይወት መጥፋትና…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy