Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

የወሰን ሳይሆን የህዝቦች አንድነት ያለው ሥርአት

የወሰን ሳይሆን የህዝቦች አንድነት ያለው ሥርአት ኢብሳ ነመራ በዓለማችን ከ25 በላይ ሃገራት ፌደራላዊ የመንግስት አወቃቀር ሥርአትን ይከተላሉ። ከትላለቁቹ ሃያላን - አሜሪካ፣ ካናዳ፣ ሩሲያ ጀምሮ ከሳህራ በታች እስካሉት ናይጄሪያና ኢትዮጵያ በዚህ ፌደራላዊ ሥርአት የሚተዳደሩ ሃገራት…
Read More...

የሥርአቱ መገለጫ ስኬቶች እንጂ ግጭቶች አይደሉም

የሥርአቱ መገለጫ ስኬቶች እንጂ ግጭቶች አይደሉም ብ. ነጋሽ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ሥርአት ተግባራዊ በሆነባቸው ያለፉ ሁለት ተኩል አስርት ዓመታት ገደማ ከዚያ ቀደም ለዘመናት ሲናፈቁ የኖሩ ውጤቶች ተገኝተዋል። በሃገሪቱ ለዘመናት የኖረው አሃዳዊ ሥርአት የሃገሪቱ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና…
Read More...

ልዩነቶችን በማቻቻል እንጂ በማስፋት አንድነት አይጠነክርም!

ልዩነቶችን በማቻቻል እንጂ በማስፋት አንድነት አይጠነክርም! አባ መላኩ ኢትዮጵያ ወደ ሰማንያ  የሚጠጉ ብሄሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች የሚኖሩባት በርካታ ልዩነቶችና ፍላጎቶች የሚስተዋሉባት፤ ባልተረጋጋው እና ተለዋዋጭ የፖለቲካ ሁኔታ በሚታይበት የምስራቅ አፍሪካ  ቀጠና የምትገኝ አገር…
Read More...

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያካሄደውን ስብሰባ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ አጠናቀቀ

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያካሄደውን ስብሰባ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ አጠናቀቀ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ያካሄደውን ስብሰባ የቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ አጠናቀቀ። ስራ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy