Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

የፕሬዚዳንቱ ንግግርና የዴሞክራሲ ግንባታ ሥራችን

የፕሬዚዳንቱ ንግግርና የዴሞክራሲ ግንባታ ሥራችን                                                      ደስታ ኃይሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ በ5ኛው የህዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ሶስተኛው የስራ ዘመን የጋራ የጋራ ስብሰባ…
Read More...

የግጭት ተፈናቃዮችን መርዳት ኢትዮጵያዊ ባህል ነው!

የግጭት ተፈናቃዮችን መርዳት ኢትዮጵያዊ ባህል ነው!                                      ደስታ ኃይሉ ኢትዮጵያዊያን እንኳንስ የራሳቸውን ዜጋ ቀርቶ በግጭት ውስጥ የሚገኙ ጎረቤቶቻቸውን በመርዳት የሚታወቁ ናቸው። በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ተከስቶ…
Read More...

በዓሉ ለገጽታ ግንባታና ለኢንቨስትመንት ጉልህ ድርሻ አለው!

በዓሉ ለገጽታ ግንባታና ለኢንቨስትመንት ጉልህ ድርሻ አለው!                                                      ደስታ ኃይሉ በመጪው ህዳር 29 በአፋር ክልል መዲና ሰመራ ላይ የሚከበረውን የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ይከበራል። ታዲያ…
Read More...

ፌዴራሊዝምና ብዝሃነት

ፌዴራሊዝምና ብዝሃነት ዳዊት ምትኩ ፌዴራሊዝም መሰረታዊ መገለጫዎች አሉት። ከእነዚህ መገለጫዎቹ ውስጥ ብዝሃነትን ማስተናገድ አንዱ ነው። የአገራችን ፌዴራሊዝም የብሄሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦችን የተለያዩ ማንነቶችን ለማስተናገድ ወደር የማይገኝለት መፍትሔ ነው። እንደ እኛ ብዝሃነት ያላቸው…
Read More...

የኢንዱስትሪው ዘርፍ

የኢንዱስትሪው ዘርፍ ዳዊት ምትኩ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ክቡር ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ለህዝብና ለፌዴሬሽን የጋራ ስብሰባ የመክፈቻ ንግግርን ማድረጋቸው ይታወሳል። በዚህም አገራችን መዋቅራዊ የኢኮኖሚ ሽግግር ለማድረግ ግብርናውን በሂደት የሚተካውን የኢንዱስትሪ ዘርፍ እያገጎለበተች መሆኗን…
Read More...

የአብሮነት እሴቶቻችን ይጠናከሩ!

የአብሮነት እሴቶቻችን ይጠናከሩ! ዳዊት ምትኩ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች አንዳንድ አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈጠረውን ግጭት እንደ ቀውስ በመመልከት ቀውሱን ለበጎ ስራ ልንጠቀምበት ወደሚችል መልካም አጋጣሚ መቀየር ይቻላል። የህዝቦች የጋራ ፍላጎት ሰላምና ልማት ብቻ ነው። ከግጭት…
Read More...

የቆመም ፕሮጀክት ይሁን የሚበተን ሰራተኛ የለንም!

የቆመም ፕሮጀክት ይሁን የሚበተን ሰራተኛ የለንም! ዳዊት ምትኩ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ጽንፈኞች በአሁኑ ወቅት በተለያዩ ምክንያቶች ግንባታው እንደቆመ በማስመሰል ውዥንብር ለመፍጠር እየሞከሩ ነው። ይሁን እንጂ ግንባታው እንዳልቆመና ስራውም በምዕራፎች ተከፈፋፍሎ…
Read More...

ፌዴራሊዝም፣ ዴሞክራሲያዊና ሰብዓዊ መብቶች

ፌዴራሊዝም፣ ዴሞክራሲያዊና ሰብዓዊ መብቶች                                                                 ቶሎሳ ኡርጌሳ ፌዴራሊዝም ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ ምርጫ ብቻ ሳይሆን አማራጭ የሌለው ስርዓት መሆኑ ተደጋግሞ ተገልጿል። በርካታ ብሔሮች፣…
Read More...

የወል እሴቶቻችንን የሚያዛንፉ አስተሳሰቦችና መዘዞቻቸው

የወል እሴቶቻችንን የሚያዛንፉ አስተሳሰቦችና መዘዞቻቸው                                      ቶሎሳ ኡርጌሳ ኢትዮጵያዊያን በጋራ የያዟቸው እሴቶች በርከታ ናቸው። ከእነዚህ እሴቶች ውስጥ መቻቻልና መከባበር፣ የተቸገረን መርዳት፣ ተካፍሎ የመብላት፣ በህይወት ውስጥ…
Read More...

ሰንደቃችን …

ሰንደቃችን … ወንድይራድ ኃብተየስ የሠላምና የልማት መሠረት ፌዴራላዊ ሥርዓት መገለጫ የሆነውን ሰንደቅ ዓላማ ባለፈው ሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2010 ዓ.ም በብሔራዊ ደረጃ በድምቀት ተከብሯል። የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሥርዓትም የአገሪቱ የሠላምና የልማት መሠረት ሆኖ ቀጥሏል።…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy