Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ለፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል

ለፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል ዘመናዊ የታክስ አስተዳደር ስርአት ዮናስ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግሥት አንቀፅ 97 ስለ ግብርና የገቢዎች ጉዳይ በግልጽ ተመልክቷል። በተለያዩ ጊዜያት ይፋ በተደረገው እና ይህንኑ ህገ መንግስታዊ ድንጋጌ መሰረት…
Read More...

የጋራ ሰላም ይቅደም

የጋራ ሰላም ይቅደም                                                                                       ይልቃል ፍርዱ የሀገርና የሕዝብ  ሰላም ትልቅ ዋጋ አለው፡፡ ሰላም ለሀገር ልማትና እድገት ዋነኛው ምሰሶና መሰረት ነው፡፡…
Read More...

ሕዝብ ከሕዝብ አይጋጭም

ሕዝብ ከሕዝብ አይጋጭም                                                                                            ይልቃል ፍርዱ ካገራችን የረጅም ዘመን ታሪክ እንደምንረዳው፣ ሕዝብ በሰላም፣ በፍቅርና በመቻቻል ነው የኖረው፡፡…
Read More...

ለሰብአዊ መብቶች መከበር የላቀውን ስፍራ የሰጠ ፌደራላዊ ስርአት

ለሰብአዊ መብቶች መከበር የላቀውን ስፍራ የሰጠ ፌደራላዊ ስርአት ስሜነህ መንግሥት ሰብዓዊ መብትን ለማሻሻል የተለያዩ የሰብዓዊ መብት ድንጋጌዎችንና የዴሞክራሲ ተቋማትን አቋቁሟል፡፡ ለምሳሌ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን እና የሕዝብ እምባ ጠባቂ ተቋማት ተጠቃሽ…
Read More...

የሀገር መገለጫው ሰንደቅ

የሀገር መገለጫው ሰንደቅ                                                                                 መዝገቡ ዋኘው ሰንደቅ አላማችን ሀገራዊ መለያችን የማንነታችን መገለጫ ማሳያ ክብራችን ነው፡፡ ብሔራዊ ሰንደቅ አላማ በየትኛውም…
Read More...

ከጸረ ድህነት ዘመቻው ለሚያናጥቡ ፕሮፖጋንዳዎች ጆሮ መስጠት አይገባም

ከጸረ ድህነት ዘመቻው ለሚያናጥቡ ፕሮፖጋንዳዎች ጆሮ መስጠት አይገባም ዮናስ ኢህአዴግ ስልጣን መያዙ አይቀሬ በሆነበት ዋዜማና እንደተጠበቀውም ሃገሪቱን ከተቆጣጠረ በኋላ ባዋቀረው የሽግግር መንግስትና ዘመን የብሔር ጭቆናን በማስወገድ በዴሞክራሲ መሰረት ላይ የተዋቀረ አንድነትን…
Read More...

የመሰረተ ልማት ግንባታ

የመሰረተ ልማት ግንባታ ዘላቂ ለሆነ የፌደራላዊ ስርአት ግንባታ ስሜነህ በመንግስት የፖሊሲ አቅጣጫ መሰረት የተዘረጋው ስርአት ዘመናዊ ኢኮኖሚ በተለይም ዘመናዊ የገበያ ኢኮኖሚ ከፍተኛ የሸቀጦች ዝውውርና የሰዎች ከቦታ ቦታ የመንቀሳቀስ ሁኔታ የግድ አስፈላጊ እንደሆነ ያምናል።…
Read More...

የትግራይ ክልል ምክር ቤት ተጨማሪ በጀት በማጽደቅ ተጠናቀቀ

ከትናንት ጀምሮ መደበኛ ጉባኤውን ሲያካሂድ የቆየው የትግራይ ክልል ምክር ቤት የክልሉ መንግስትን ከ836 ሚሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት በማፅደቅ ተጠናቀቀ። ተጨማሪ በጀቱ ለመደበኛ፣ ለካፒታል፣ ለገጠር ወረዳዎችና ለከተሞች የተደለደለ መሆኑ ነው የተገለፀው። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር…
Read More...

የለማ መገርሳ ህልም – የዚህች ሀገር ተስፋ!

Written by  ደረጀ በላይነህ “የአማራ ሕዝብ የእኛ ሕዝብ ነው፡፡ የትግራይ ሕዝብ የኛ ህዝብ ነው፡፡ የሲዳማ፣ የሶማሌ፣ የአኙዋክ፣ የጉራጌ፣ የአፋር፣ የቤኒሻንጉል - ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ሁሉ የእኛ ሕዝቦች ናቸው፡፡--” ሀገራችን ኢትዮጵያ ብዙ የተሰሩ መዝሙሮች …
Read More...

ሰንደቃችን ሥር ተሰባስበን  ህዳሴያችንን …!

ሰንደቃችን ሥር ተሰባስበን  ህዳሴያችንን …! ወንድይራድ  ኃብተየስ ኢትዮጵያዊያን  ለሰንደቅ ዓላማቸው ልዩ ክብርና ፍቅር አላቸው። ኢትዮጵያዊያን  ከቀድሞ ጀምሮ በሰንደቅ ዓላማቸው ስር ተሰባስበውም የውስጥ ችግሮቻቸውን ወደጎን በማለት የአውሮፓ ወራሪ ሃይሎችን  በአድዋ ተራሮች ዙሪያ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy