Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ወቅቱ የሚጠይቀው ወሣኝ ተግባር…

ወቅቱ የሚጠይቀው ወሣኝ ተግባር... አባ መላኩ የኢትዮጵያ መንግሥት ኪራይ ሰብሳቢነትን ለማዳከም የተለያዩ ጥረቶች እያደረገ ይገኛል።  ይህንን ተፈጻሚ ለማድረግ ህዝቡ ቀጥተኛ ተሳታፊ ሊሆን ይገባል። የኅብረተሰቡ ተሳትፎ ካልታከለ ደግሞ መልካም አስተዳደር አይሰፍንም ብሎም ኪራይ…
Read More...

ጅሎች እንጂ ታሪክ ራሱን አይደግምም /ክፍል አንድ/

ጅሎች እንጂ ታሪክ ራሱን አይደግምም አሜን ተፈሪ ክፍል አንድ የግጭት መብቀያ፣ መራቢያ እና መፈልፈያ የውይይት አለመኖር ነው፡፡ ውይይት ባለበት ግጭት አይከሰትም፡፡ ይህ ሐሳብ ምናልባት ችግር ያለበት መስሎ ሊታይ ይችላል፡፡ ሆኖም ጉዳዩን በደንብ ስናጤነው፤ ‹‹ውይይት…
Read More...

ጅሎች እንጂ ታሪክ ራሱን አይደግምም

ጅሎች እንጂ ታሪክ ራሱን አይደግምም አሜን ተፈሪ ክፍል ሁለት በክፍል አንድ ጽሑፌ የሐገራችን ሚዲያ ግጭቶችን ለመከላከል ትልቅ ትኩረት መስጠት የሚገባው መሆኑን ለማስረዳት፤ የታሪክ ጉዟችንን ለመቃኘት ሞክሬአለሁ፡፡ በዚህ በሁለተኛው ክፍል፤ ሚዲያዎች ግጭትን በመከላከል፤…
Read More...

ሰንደቅ ዓላማችንን አክብረን እናስከብር

ሰንደቅ ዓላማችንን አክብረን እናስከብር! ዘአማን በላይ 10ኛው የኢፌዴሪ ሰንደቅ ዓላማ ቀን ሰሞኑን በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እየተከበረ ነው። በሀገር አቀፍ ደረጃ ሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2010 ዓ.ም በድምቀት ይከበራል። ሰንደቅ ዓላማን ቀን ስናከብር በተለምደ ‘ባንዴራ’…
Read More...

ከግጭትም ቢሆን መማር ይቻላል

ከግጭትም ቢሆን መማር ይቻላል! ዘአማን በላይ ግጭት በየትኛውም የዓለማችን ክፍል ሊከሰት የሚችል ተግባር ነው። የዓለማችን ነባራዊ ክስተት ነው። መንግስታት፣ ህዝቦችና ግለሰቦች በተለያዩ ሁኔታዎች ሳቢያ ሊጋጩ ይችላሉ። ሁኔታዎቹ ጊዜያዊ አለመግባባት አሊያም በዓለም ላይ ያለው የተፈጥሮ…
Read More...

የህወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ ላለፉት ሰባት ቀናት ያካሄደውን ስብሰባ አጠናቀቀ

በትግራይ ክልል ባለፈው አመት በተጀመረው የጥልቅ ተሀድሶ ግምገማ በህዝብ ተደግፎ ውጤት እያሳየ መሆኑን የህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) ማዕከላዊ ኮሚቴ ገለጸ። ማዕከላዊ ኮሚቴው ከመስከረም 22 ቀን እስከ መስከረም 28 ቀን ያካሄደውን ስብሰባ አጠናቋል። በቆይታውም በ2009…
Read More...

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የውጭ ዜጎች ወሳኝ ኩነት ምዝገባ አፈፃፀም መመሪያ ስራ ላይ ዋለ

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የውጭ ዜጎች ወሳኝ ኩነት ምዝገባ አፈፃፀም መመሪያ ስራ ላይ መዋሉ ተገለፀ። መመሪያው የውጭ ሀገር ዜጎች እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የጋብቻ፣ የልደት፣ የፍች፣ የጉዲፈቻ እና የሞት ሰነዶችን በኢትዮጵያ ማግኘት ያስችላቸዋል። መመሪያው በፌደራል ወሳኝ ኩነት…
Read More...

ግብርናው

ግብርናው                                                                                                 መዝገቡ ዋኘው ከባዱን የክረምት ግዜ አሳልፈን ወደ በጋው ገብተናል፡፡ ክረምቱ የቀረ የቤት ስራ ያለበት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy