Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

የሠላም ዋጋ ስንት ደረሰ?

የሠላም ዋጋ ስንት ደረሰ? አባ መላኩ ሠላም ዋጋው ምን ያህል ነው። እንገምት እንበል። ማልዶ ወጥቶ፣ አምሽቶ ገብቶ ያለአንዳች እንከን ተግባርን ከውኖ መመለስ በምን ያህል ይለካል። በምን ይመዘናል። ልጅ ወልዶ፣ አሳድጎ፣ አስተምሮና ለወግ ማዕረግ አብቅቶ ተመስገን ብሎ አምላክን…
Read More...

የፋይናንስ ስርአቱን ለማዘመን

የፋይናንስ ስርአቱን ለማዘመን ዮናስ የመካከለኛና ትላልቅ ኢንዱስትሪዎች ዘርፍን ምርታማነት ለማሻሻል፣ ተወዳዳሪነታቸውን ለማጎልበት በመንግስት በኩል የተለያዩ ድጋፎች የተደረጉ ስለመሆኑ የሚያወሱ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት፤ አንዳንዶቹ በተለይም ነባሮቹ የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች…
Read More...

የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ አመኔታ ያተረፈ ማህበራዊ ልማት

የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ አመኔታ ያተረፈ ማህበራዊ ልማት ስሜነህ ሃገራችን በአፍሪካ የንግድ ማዕከል እንድትሆን የሚያስችሏት እድሎች እየተፈጠሩ መሆኑን ብዙዎች እያመኑ፤ ምስክርነታቸውንም እየሰጡ ይገኛሉ። ይህም እምነት የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ እየተስፋፋ መሆኑን የተመለከተ እና…
Read More...

የግብርና ምርታችን ለብክነት እንዳይጋለጥ…

የግብርና ምርታችን ለብክነት እንዳይጋለጥ…                                                           ዘአማን በላይ የኢፌዴሪ መንግስት የአርሶ አደሩን ህይወት ለመለወጥ በርካታ ስራዎችን አከናውኗል። በዚህ ተግባሩም አብዛኛውን አርሶ አደር ተጠቃሚና…
Read More...

የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ አመኔታ ያተረፈ ዕድገት

የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ አመኔታ ያተረፈ ዕድገት                                                         ዘአማን በላይ በቅርቡ የዓለም ባንክ ሀገራችን ለህዝቦቿ በፍትሃዊነት የምታቀርበውን የማህበራዊ አገልግሎት ተደራሽነት ለማሳደግ ለሚከናወኑ ስራዎች…
Read More...

የልማት ማስፈፀሚያ ዋነኛ መሳሪያችን

የልማት ማስፈፀሚያ ዋነኛ መሳሪያችን                                                  ቶሎሳ ኡርጌሳ በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ያለው የትምህርት ተሳትፎና ተደራሽነት፤ትምህርት በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ደጃፍ ላይ መድረሱን የሚያሳይ ነው። ኢትዮጵያ የመጀመሪያ…
Read More...

“ራዕይ ሰንቀናል፤ ለላቀ ድል ተነስተናል”

“ራዕይ ሰንቀናል፤ ለላቀ ድል ተነስተናል”                                                       ቶሎሳ ኡርጌሳ የፊታችን ጥቅምት 6 ቀን 2010 ዓ.ም በመላው ሀገራችን የሰንደቅ ዓላማ ቀን ለአስረኛ ጊዜ በደመቀ ሁኔታ ይከበራል። ዕለቱ “ራዕይ…
Read More...

ሰንደቅ ዓላማውን ማክበር ሕዝቦችን ማክበር ነው

ሰንደቅ ዓላማውን ማክበር ሕዝቦችን ማክበር ነው ኢብሳ ነመራ ጥቅምት 6 ቀን 2010 ዓ.ም 10ኛው የኢፌዴሪ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ይከበራል። እርግጥ ነው የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች መኖሪያ የሆነችው ኢትዮጵያ ባለፈችባቸው ዘውዳዊና የወታደራዊ ቡድን የመንግስት ሥርአቶችም ሰንደቅ…
Read More...

ፌዴራሊዝም እና ኢትዮጵያ

ፌዴራሊዝም እና ኢትዮጵያ ወንድይራድ ኃብተየስ ፌዴራሊዝም ለኢትዮጵያ የምርጫ ጉዳይ አይደለም። ብቸኛው አማራጭ ነው። የፌዴራል ሥርዓትን መከተል ለኢትዮጵያ እስትንፋስ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ጽንፈኛ  የትምክህትና ጥበት ቡድኖች በኢትዮጵያ የፌዴራል ሥርዓት ላይ የሚሰጡትን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy