Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

የአገር ፍቅር፣ የአገር መውደድ መገለጫው ምን ይሆን?

የአገር ፍቅር፣ የአገር መውደድ መገለጫው ምን ይሆን? ወንድይራድ ኃብተየስ አገር መውደድ ማለት ጥልቅ ትርጉም አለው፡፡ አገር ማለት ህዝብ፤ ህዝብም ማለት አገር ነው። አገርና ህዝብ የማይነጣጠሉ አንዱ ካአንዱ ትርጉም  የማይኖረው  እጅግ የተቆራኙ ነገሮች ናቸው። አገር መውደድ ማለት…
Read More...

ህወሓት የክልሉን ሕዝብ ጥያቄዎች ለመመለስ በቁርጠኝነት እንደሚሰራ ገለፀ

የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ /ህወሓት/ የክልሉን ሕዝብ ጥያቄዎች ለመመለስ በቁርጠኝነት እንደሚሰራ ገለፀ፡፡ ድርጅቱ ከመስከረም 22 እስከ 28/2010 ሲያካሄድ የቆየውን የማዕከላዊ ኮሚቴ ጉባኤ አጠናቋል፡፡ በጉባኤው የ2ዐዐ9 የድርጅትና የመንግሥት ሥራዎችና የተጀመሩ የጥልቅ ተሀድሶ…
Read More...

ለድህነት ትግሉ ስኬት …

ለድህነት ትግሉ ስኬት … አባ መላኩ የድህነት ትግል የህዝቦች  ትብብርንና  አብሮነትን ይጠይቃል።  የድህነት ትግል እንደነጻነት ትግል የአንድ ወቅት ትግል ሳይሆን  ረጅምና ውስብስብ ነው። በዕርግጥ የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች የነጻነት ትግል ረጅምና እልህ አስጨራሽ…
Read More...

በአማራ ክልልና በሱዳን የገዳሪፍ ግዛት መካከል ያለው ግንኙነት እያደገ መምጣቱ ተገለፀ

በአማራ ክልል እና በሱዳን የገዳሪፍ ግዛት መካከል ያለው የህዝብ ለህዝብ እና የመንግሥት ለመንግሥት ግንኙነት እያደገ መምጣቱ ተገለፀ። የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣኖች ከገዳሪፍ ግዛት የልዑካን ቡድን ጋር ዛሬ በባህር ዳር ከተማ በመገናኘት የምክክር መድረክ አካሂደዋል።…
Read More...

የኢትዮጵያና ሱዳን ዲፕሎማቶች በደቡብ ሱዳን ሰላም ዙሪያ ከሪክ ማቻር ጋር ተወያዩ

የኢትዮጵያና ሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ደቡብ አፍሪካ ከሚገኙት የተቃዋሚ ሃይሉ መሪ ሪክ ማቻር ጋር በደቡብ ሱዳን ሰላምን ማረጋገጥ በሚቻልበት ሁኔታ ተመካክረዋል፡፡ የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁና የሱዳኑ አቻቸው ኢብራሂም ጋንዱር ከቀድሞው ምክትል ፕሬዝዳንት ጋር…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy