Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ድርቅን ለመቋቋም ምርትና ምርታማነትን እናሳድግ!

ድርቅን ለመቋቋም ምርትና ምርታማነትን እናሳድግ!                                                          ታዬ ከበደ ኢትዮጵያ ድርቅን ለመከላከልና ድርቅ በሚያጋጥማት ወቅትም ከተረጂነት ለመላቀቅና ራሷን ችላ ከችግሩ ለመውጣት አቅሟን እያዳበረች…
Read More...

የትምህርት ጥራትና የተማሪዎች ሚና

የትምህርት ጥራትና የተማሪዎች ሚና                                                       ደስታ ኃይሉ የአገራችን የዛሬ ተማሪዎች የነገ ሐብቶች ናቸው፡፡ ተማሪዎች በተለያዩ ወቅቶች በምግባረ ሰናይ ተግባሮች ውስጥ ሲሳተፉ ይስተዋላል፡፡ በተለይም በክረምቱ…
Read More...

ኢንቨስትመንት ዛሬ

ኢንቨስትመንት ዛሬ                                                   ደስታ ኃይሉ በአሁኑ ወቅት የአገራችን የኢንቨስትመንት በተሻለ ደረጃ ላይ ይገኛል። የዘርፉን አፈፃፀም ተስፋ ሰጪና የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትንም በተገቢው መንገድ በመሳብ ላይ ይገኛል።…
Read More...

መፍትሔ የሌለው ችግር የለም!

መፍትሔ የሌለው ችግር የለም!                                                                  ደስታ ኃይሉ የኢትዮጵያ ፌዴራሊዝም በህዝቦች መካከል የሚፈጠሩ ነበራዊ ጉድለቶችን የሚያረምና ለዘለቄታው ማስተካከል የሚችል ነው። ሥርዓቱ ሌላው ቀርቶ…
Read More...

ሕዝቦችን የሚያስተሳስር በዓል

ሕዝቦችን የሚያስተሳስር በዓል                                                                 ደስታ ኃይሉ የኢሬቻ በዓል መሰረተ የኦሮሞ ህዝብ ነው። በዓሉ ለፈጣሪ ምስጋና የሚቀርብበት፣ ባህሉ በሚያዘው መሰረት በአባ ገዳዎች የሚመራ ታላቅ…
Read More...

ያልተቋረጡት ድሎች

ያልተቋረጡት ድሎች ዳዊት ምትኩ አገራችን ባለፉት ዓመታት እያስመዘገበች ያለችው ፈጣንና ተከታታይ እድገት ዓለም አቀፍ እውቅና የተቸረው ነው። መንግሥትና ህዝብ በተለይም ባለፉት 10 ዓመታት ያስመዘገቡት የልማት ድሎች ሳይቋረጡ ግለታቸውን ጠብቀው ቀጥለዋል። እነዚህ ድሎች የህዝቡን…
Read More...

የአንድ ህዝብ ስኬት የሁሉም ህዝብ ነው!

የአንድ ህዝብ ስኬት የሁሉም ህዝብ ነው! ዳዊት ምትኩ የኢትዮጵያ ህዝቦች በህገ መንግስታቸው በፖለቲካና በኢኮኖሚ የተሳሰረ አንድ የጋራ ማህበረሰብ ለመፍጠር እየተንቀሳቀሱ ነው። ይህም የአንዱ ህዝብ ስኬት የሌላኛውም ስኬት፣ እንዲሁም የአንዱ ጉዳት የሌላኛውም ጭምር መሆኑን የሚያሳይ…
Read More...

ተጀምሮ የሚቋረጥ ፕሮጀክት የለንም!

ተጀምሮ የሚቋረጥ ፕሮጀክት የለንም! ዳዊት ምትኩ ሰሞኑን በአንዳንድ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ አገራችን እየገነባች ያለችው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ‘ተቋረጠ’ የሚል አስገራሚ አሉባልታ ሲናፈስ ነበር። ሆኖም ግድቡ በአገራችን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ፍላጎትና በ“ይቻላል” መንፈስ ተጀምሮ…
Read More...

በህዝቦች ፍላጎት የሚነሳ ግጭት የለም!

በህዝቦች ፍላጎት የሚነሳ ግጭት የለም! ዳዊት ምትኩ በየትኛውም አካባቢ የሚነሳ ጊዜያዊ ግጭት የህዝቦችን ፍላጎት የሚወክል አይደለም። ለዘመናት አብሮ የኖረ፣ በተለያዩ ማህበራዊ፣ ኦኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ውጣ ውረዶችን አብሮ ያሳለፈ ህዝብ ለጊዜያዊ ሁኔታ ብሎ የሚጋጭበት ምንም ዓይነት…
Read More...

የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ተስፋዎቻችን

የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ተስፋዎቻችን                                                    ቶሎሳ ኡርጌሳ መንግስትና ህዝቡ በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ የያዟቸው ሜጋ ፕሮጀክቶች በሀገራችን ኢኮኖሚ ላይ መዋቅራዊ ሽግግርን ሊያመጡ የሚችሉ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy