Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

አሳሳቢው የአየር ንብረት ለውጥና እና ብሄራዊ ዝግጁነታችን

አሳሳቢው የአየር ንብረት ለውጥና እና ብሄራዊ ዝግጁነታችን መዝገቡ ዋኘው አለማችን ባለፉት አርባና ሀምሳ አመታት ውስጥ በድርቅና በረሀብ የተነሳ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎቿን አጥታለች፡፡ የአየር ንብረት ለውጥ ባስከተለው ጫና ምክንያት የችግሩ ሰላባ ከሆኑት ሀገራት አንድዋ ኢትዮጵያ ነች፡፡…
Read More...

የብአዴን ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ድርጅታዊ ኮንፈረንስ ተጠናቀቀ

የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) የከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ድርጅታዊ ኮንፈረንስ ተጠናቋል። “እየሠራን እንታደሣለን፤ እየታደሥን እንሠራለን” በሚል መሪ ቃል ከመስከረም 15 እስከ 18/2010 ዓ.ም የጥልቅ ተሃድሶ የአንድ ዓመት አፈፃፀምን የገመገመው ድርጅታዊ ኮንፈረንሱ…
Read More...

የመንግስትና የህዝብን ገንዘብ በማሳጣት በተጠረጠሩ 14 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

የመንግስትና የህዘብ ገንዝብን በማሳጣት ወንጀል የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሰልጣን የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዛይድ ወልደ ገብርኤልን ጨምሮ 14 የተያዙና ያልተያዙ ግለሰቦች ላይ በሁለት መዝገብ ክስ ተመስርቷል። በሌላ በኩል የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ 10 የስራ ሃላፊዎችና አንድ ስራ ተቋራጭ…
Read More...

የአዲስ አበባ ውኃ ታሪፍ ጭማሪ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ታገደ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የውኃ ታሪፍ ጭማሪ እንዲደረግ ውሳኔ ቢያሳልፍም፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ውሳኔው ተግባራዊ እንዳይደረግ ትዕዛዝ መስጠታቸው ተሰማ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ፣ እንዲሁም የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ሥራ አመራር…
Read More...

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ የሰላም ካስማ መሆኗን ትቀጥላለች

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ የሰላም ካስማ መሆኗን ትቀጥላለች አሜን ተፈሪ የራሷን ሰላም ከጎረቤቶችዋ መለየት እንደማይቻል በውል የተገነዘበችው ኢትዮጵያ፤ ስምንት ሐገሮች አባል በሆኑበት ኢጋድ የተሰኘ ክፍለ አህጉራዊ ድርጅት አማካይነት፤…
Read More...

Focus on Homework

Focus on Homework Amen Teferi Ethiopia has always remained to be a beacon of peace on the global stage. This was affirmed again during the 72nd regular session of the United…
Read More...

የወሰን ግጭቱ፤ ከመንስኤና ውጤቱ አንፃር

የወሰን ግጭቱ፤ ከመንስኤና ውጤቱ አንፃር መዝገቡ ዋኘው ሀገራዊ ሰላምን የመጠበቅና የማስጠበቅ ስራና ኃላፊነት በመንግስት ላይ ብቻ የሚጣል አይደለም፤ በዋነኛነት የሕብረተሰቡ ኃላፊነት ነው፡፡ መንግስት ከአቅም በላይ የሆኑ ችግሮች ሲፈጠሩ የአደጋው ስፋትና ጥልቀት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy