Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

የጥልቅ ተሃድሶው ለውጥ ማሳያ

የጥልቅ ተሃድሶው ለውጥ ማሳያ                                                         ደስታ ኃይሉ በጥልቅ ተሃድሶው ለውጦች ተገኝተዋል። ተሃድሶው ሙሉ ለሙሉ የታለመለትን ግብ መትቷል ባይባልም፤ ከተካሄዱት የለውጥ ሂደቶች ውስጥ አንዱ የሆነውን…
Read More...

እነ ግብፅ ትናንት እና ዛሬ

እነ ግብፅ ትናንት እና ዛሬ                                                           ደስታ ኃይሉ እነ ግብፅ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ግድቡ ገና በተጀመረበት ወቅትና በአሁኑ ሰዓት እያራመዷቸው ያሉትን አቋሞች ሲነፃፀሩ የአቋም ለውጥ…
Read More...

ህዝባዊ መሰረት የሌላቸው ተግባሮች

ህዝባዊ መሰረት የሌላቸው ተግባሮች                                                          ደስታ ኃይሉ በአንዳንድ የአገራችን አካባቢዎች የሚካሄዱት ህገ ወጥ ተግባሮች ጥቂቶች ድብቅ ዓላማቸውን ለማሳካት ሲሉ ህዝብን ከህዝብ ለማጋጨት የሚያደርጉት…
Read More...

ስለሀገራችን ልማትና ሰላም የምሁራን ሚና

ስለሀገራችን ልማትና ሰላም የምሁራን ሚና ዮናስ ከሰሞኑ “የአማራና የኦሮሞ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ቅኝት ኮንፈረንስ” የሚል ስያሜ የተሰጠው ኮንፈረንስ በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተካሂዶ ነበር።  ከሁለቱ ክልሎች የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች፣ ምሁራን፣…
Read More...

አርሶ አደርና በሬን፣ ወደ አርሶ አደርና ማሽን

አርሶ አደርና በሬን፣ ወደ አርሶ አደርና ማሽን ብ. ነጋሽ ያለንበት ወቅት የመኸር ምርት መሰብሰቢያ ወቅት ነው። አብዛኛው የአገሪቱ የእርሻ ሥራ በሚከናወንበት ክረምት የተዘሩ ሰብሎች ከህዳር እስከ ጥር ባሉት ወራት ተሰብስበው ይገባሉ። እናም በመላ አገሪቱ አርሶ አደሩ ምርቱን…
Read More...

‹‹ማባሪያ የሌለው መንደርተኝነትና ጎጠኝነት እየረበሸን ነው››

ዘመኑ ተናኘ አባተ ጌታሁን (ዶ/ር)፣ የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የወሎ ዩኒቨርሲቲ በ2010 ዓ.ም. ብቻ 25 ሺሕ ተማሪዎችን በመደበኛውና በኤክስቴንሽን ፕሮግራም በማስተማር ላይ ይገኛል፡፡ አንድ ሺሕ መምህራንና አንድ ሺሕ አምስት መቶ የአስተዳደር ሠራተኞችን ይዞ…
Read More...

‹‹መንግሥት እንኳን የሰው ሕይወት ይቅርና የውሻ ደም መፍሰስ የለበትም ብሎ ነው እየሠራ ያለው›› ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር)፣ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች…

ዘመኑ ተናኘ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) ቅዳሜ ኅዳር 16 ቀን 2010 ዓ.ም. በጽሕፈት ቤታቸው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተው ነበር፡፡ ኅዳር 29 ቀን 2010 ዓ.ም. የሚከበረው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን፣ ስለህዳሴ ግድቡና አገሪቱ…
Read More...

የአራት ቢሊዮን ዶላር ጂኦተርማል ፕሮጀክቶች ስምምነት ተፈረመ

ቃለየሱስ በቀለ ለአገሪቱ የመጀመርያ የኤሌክትሪክ ኃይል ግዥ ስምምነት እንደሆነ የተነገረለት የኮርቤቲና የቱሉ ሞዬ የ1,000 ሜጋ ዋት የጂኦተርማል ኤሌክትሪክ ኃይል ልማት ስምምነት፣ ታኅሳስ 10 ቀን 2010 ዓ.ም. ምሽት በሸራተን አዲስ ተፈረመ፡፡ የሁለቱ ፕሮጀክቶች አጠቃላይ…
Read More...

የሰላም ዲፕሎማሲያችን ከፍታ

የሰላም ዲፕሎማሲያችን ከፍታ                                                       ዘአማን በላይ ኢትዮጵያ በውስጧ ሰላም የፈጠረች ሀገር ናት። ከጎረቤቶቿ ጋርም ቢሆን ሰላማቸው እንዳይናጋ ከመጠበቅ አንፃር እየሰራቻቸው ያሉ በርካታ ዲፕሎማሲ…
Read More...

መጠናከር የሚገባው ችግሮችን የመቅረፍ ሂደት

መጠናከር የሚገባው ችግሮችን የመቅረፍ ሂደት                                                         ዘአማን በላይ ጥልቅ ተሃድሶው ሲጀመር ህዝቡን እያማረሩ ያሉ በርካታ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ተነቅሰው መለየታቸው ይታወቃል። ከእነዚህ ችግሮች…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy