Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ንግግር ያደርጋሉ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ንግግር ያደርጋሉ፡፡ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ አገራዊ፣ አካባቢያዊና አለምአቀፋዊ ጉዳዮች ላይ በዛሬው እለት ንግግር ያደርጋሉ፡፡…
Read More...

እንግሊዝ ለአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት አጋርነቷን እንደምታጠናክር ገለጸች

እንግሊዝ ለአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት አጋርነቷን እንደምታጠናክር ገለጸች እንግሊዝ በአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት በሚደረገው ጥረት ድገፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር…
Read More...

የሰላማችንና የመረጋጋታችን እሴቶች

የሰላማችንና የመረጋጋታችን እሴቶች                                                          ዘአማን በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ በአብሮነት የዘመናት ታሪኩ የተጋራቸው በርካታ እሴቶች አሉት። መቻቻል፣ መፈቃቀድና መተሳሰብ ከእነዚህ እሴቶች ውስጥ የሚጠቀሱ…
Read More...

ጥልቅ ተሃድሶውና የኢህአዴግ መግለጫ

ጥልቅ ተሃድሶውና የኢህአዴግ መግለጫ                                                      ቶሎሳ ኡርጌሳ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ በቅርቡ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል። በመግለጫውም ያለፈውን ዓመት የድርጅቱንና የመንግስትን የስራ…
Read More...

የፀጥታው ምክር ቤት ኢትዮጵያ የሠላም ማስከበር ተልዕኮን አስመልክቶ ያዘጋጀችውን ረቂቅ ሰነድ አፀደቀ

ኒውዮርክ መስከረም 10/2010 የጸጥታው ምክር ቤት ኢትዮጵያ የሠላም ማስጠበቅ ተልዕኮ አፈጻጸምን ይበልጥ ውጤታማ ማድረግ እንዲቻል ያዘጋጀችውን ረቂቅ ሰነድ አፀደቀ። ረቂቅ ሰነዱ በተለያዩ አገራት የሚከናወነው የሠላም ማስከበር ተግባር ቀልጣፋና ውጤታማ እንዲሆን ለማስቻል የተዘጋጀ ነው።…
Read More...

የመረጃ ነፃነትና ህገ መንግሥቱ

የመረጃ ነፃነትና ህገ መንግሥቱ ዳዊት ምትኩ በኢፌዴሪ ህገ መንግሥት ማንኛውም ዜጋ የመንግሥትን መረጃ የማግኘትና የማሰራጨት መብት ተከብሮለታል። ሚዲያዎች ያለምንም ቅድመ ምርመራ በነፃነት መረጃ የመሰብሰብና የማሰራጨት መብት የተከበረላቸው ከመሆኑም በላይ፤ ይህን መብት የተጎናፀፉት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy