Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የሰጠን እውቅና

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የሰጠን እውቅና ዳዊት ምትኩ ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤትን በሊቀመንበርነት ማገልገል ጀምራለች። ኢትዮጵያ በፀጥታው ምክር ቤት የተሰጣትን የፕሬዝዳንትነት ቦታ በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜት ተቀብላለች። ይህን ኃላፊነቷንም በስኬት…
Read More...

ኢንቨስትመንት— ባለፈው የበጀት ዓመት

ኢንቨስትመንት— ባለፈው የበጀት ዓመት ዳዊት ምትኩ በ2009 የበጀት ዓመት በኢትዮጵያ ቀጥተኛ የውጪ ኢንቨስትመንት 20 በመቶ አድገት አሳይቷል። በዚሀም ሶስት ነጥብ ስምንት ቢሊዮን ዶላር ቀጥተኛ የውጪ ኢንቨስትመንት ወደ አገር ውስጥ መሳብ ተችሏል። በተለይ አገራችን ለጨርቃ…
Read More...

በአዲሱም ዓመት ጥልቅ ተሃድሶው ይበልጥ ይጥለቅ!

በአዲሱም ዓመት ጥልቅ ተሃድሶው ይበልጥ ይጥለቅ! ዳዊት ምትኩ ጥልቅ ተሃድሶ ሂደት ነው። የአንድ ወቅት ጉዳይ አይደለም። ባሳለፍነው ዓመት ህዝቡ ያነሳቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ መንግስት በጥልቅ ተሃድሶው እየታገዘ ረጅም ርቀት መጓዝ ተችሏል። ይህ መንግስትና ህዝቡ የጀመሯቸው የጥልቅ…
Read More...

ዴሞክራሲያዊ የህዝቦች አንድነት

ዴሞክራሲያዊ የህዝቦች አንድነት አባ መላኩ በማህበራዊ ድህረ ገፆችና በግል ጋዜጦች የሚወጡ አንዳንድ አስተሳሰቦች ምንጫቸው  ከትምክህተኛ እና ጠባብነት ካምፖች ነው። ይዘታቸውም ሲፈተሽ የተለያዩ መሠረተ ቢስ ወሬዎችን በማራገብና የህዝቡን ሠላም በማናጋት…
Read More...

በቀል ማንንም አሸናፊ አድርጎ አያውቅም!

በቀል ማንንም አሸናፊ አድርጎ አያውቅም! ወንድይራድ ኃብተየስ የፌዴራል ሥርዓታችን የአገራችን እስትንፋስ ነው።  የአዲሲቷ  ኢትዮጵያ ዴሞክራሲም  ሆነ ፈጣን ልማት የዚህ የፌዴራል ሥርዓት ውጤት ነው። ጽንፈኛው ኃይል ድብቅ የፖለቲካ  ዓላማውን ለማሳካት ሲል የማይፈነቅለው  ድንጋይ…
Read More...

ቀጣዩ ትኩረት – መልካም አስተዳደርን ማስፈን

ቀጣዩ ትኩረት – መልካም አስተዳደርን ማስፈን ወንድይራድ ተስፋዬ በኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እየገለበተ የመጣበት ሁኔታ ቢኖርም ይህንን በተገቢው መንገድ የመገንዘብ ችግር አሁን ላይ መንፀባረቁ አልቀረም፡፡ ዴሞክራሲያዊ አሠራርን…
Read More...

የፀጥታው ጥበቃ ምክር ቤት ሊቀመንበር

የፀጥታው ጥበቃ ምክር ቤት ሊቀመንበር ዮናስ የዓለም 193 አባል ሀገራት በመሪዎቻቸው ደረጃ የሚሳተፉበት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 72ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ትናንት ተጀምሯል። በየዓመቱ በሚካሄደው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ለዓለም ሰላም እና ደህንነት ስጋት የተደቀኑ ችግሮች፣ የእድገት…
Read More...

      ሙስናን የመዋጋት ቀዳሚ አጀንዳ!!  

      ሙስናን የመዋጋት ቀዳሚ አጀንዳ!!                                              ይነበብ ይግለጡ በሙስናና ኪራይ ሰብሳቢነት ላይ የተጀመረው ብሔራዊ ዘመቻ በአዲሱም አመት ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡በተለያየ መንግስታዊ ኃላፊነት ላይ ሆነው የተሰጣቸውን…
Read More...

        ለትምህርት ዘመኑ ስኬት!!

        ለትምህርት ዘመኑ ስኬት!!                                    ታከለ አለሙ አዲሱን አመት አሀዱ ብለን ጀመርን፡፡በሀገር ደረጃ ቀጣይ ሰፊ ስራዎችን ለመስራት ታጥቀን የምንነሳበት፤ለተለያዩት ችግሮቻችን በሰላምና በሰላማዊ መንገድ መፍትሔ…
Read More...

               አማን ሰላም !!

               አማን ሰላም !!                                                                  ታከለ አለሙ የአንድ ሀገር የሕልውና መሰረት ሳይናጋ መቀጠል የሚችለው በጸና መሰረት ላይ የቆመ የተረጋጋና የተረጋገጠ ሰላም መኖር ሲችል…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy