Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

“ሐገር መውደድ ማለት ምንድን ነው ትርጉሙ?” (ክፍል ሁለት)

“ሐገር መውደድ ማለት ምንድን ነው ትርጉሙ?” (ክፍል ሁለት) አሜን ተፈሪ የድምጻዊ ጌታ መሳይ አበበን “አገር መውደድ ማለት ምንድነው ትርጉሙ?” የሚለውን የዘፈን ግጥም ስንኝ መነሻ አድርጌ የተነሳሁበትን የሀገር መውደድ ምንነት የምገልጽበትን መጣጥፌን ክፍል አንድ…
Read More...

“ሐገር መውደድ ማለት ምንድን ነው ትርጉሙ?” (ክፍል አንድ)

“ሐገር መውደድ ማለት ምንድን ነው ትርጉሙ?” (ክፍል አንድ) አሜን ተፈሪ አንድ የድሮ ዘፈን አለ፡፡ “ሐገር መውደድ ማለት፣ ምንድን ነው ትርጉሙ ማንቀላፋት ነው ወይ፣ ዓይንን ማስለምለሙ፡፡” የጌታ መሣይ አበበ ዘፈን መሰለኝ፡፡ ዘፈን በዜማ እንጂ በፊደል አይሆንም፡፡…
Read More...

ጥልቅ ተሃድሶውና የኢህአዴግ መግለጫ

ጥልቅ ተሃድሶውና የኢህአዴግ መግለጫ                                                      ቶሎሳ ኡርጌሳ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ በቅርቡ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል። በመግለጫውም ያለፈውን ዓመት የድርጅቱንና የመንግስትን የስራ…
Read More...

የኪራይ ሰብሳቢነት ትግሉና የህዝቡ ተሳትፎ

የኪራይ ሰብሳቢነት ትግሉና የህዝቡ ተሳትፎ                                                       ቶሎሳ ኡርጌሳ ዛሬ በሀገራችን ውስጥ በፌዴራል፣ በክልል፣ በዞን፣ በወረዳና በሌሎችም የአስተዳደር እርከኖች ላይ ላይ የሚገኙና በኪራይ ሰብሳቢነት ተግባር…
Read More...

የሰላማችንና የመረጋጋታችን እሴቶች

የሰላማችንና የመረጋጋታችን እሴቶች                                                          ዘአማን በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ በአብሮነት የዘመናት ታሪኩ የተጋራቸው በርካታ እሴቶች አሉት። መቻቻል፣ መፈቃቀድና መተሳሰብ ከእነዚህ እሴቶች ውስጥ የሚጠቀሱ…
Read More...

የ“ጭስ አልባው ኢንዱስትሪ” እመርታ

የ“ጭስ አልባው ኢንዱስትሪ” እመርታ                                                          ዘአማን በላይ በያዝነው ወር ላይ የዓለም የቱሪዝም ቀን ይከበራል። ይህ የቱሪዝም ዘርፍ በበርካታ ህዝቦች ዘንድ “ጭስ አልባው ኢንዱስትሪ” በመባል ይታወቃል።…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy