Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ተስፋ ሰጪውን ትምህርት ከአረም እንጠብቅ

ተስፋ ሰጪውን ትምህርት ከአረም እንጠብቅ ብ. ነጋሽ የ2010 የትምህርት ዘመን ሊጀምር ቀናት ቀርቶታል። በተለይ በአዲስ አበባ የሚገኙ የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ የመንግስት ትምህርት ቤቶች፣ ተማሪዎቻቸውን መዝግበው ዝግጅት የጀመሩት በነሃሴ ወር ነበር። የትምህርት ዝግጅታቸው  በ2010…
Read More...

ፌደራላዊ ሥርአቱ በልክ የተሰራ መዋቅር ነው

ፌደራላዊ ሥርአቱ በልክ የተሰራ መዋቅር ነው ኢብሳ ነመራ ሰሞኑን በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች ህዝቦች መሃከል ግጭት ለመቀስቀስ የተደረገው ሙከራ የአሃዳዊ ስርአት ተስፈኞችን በሙሉ ከተኙበት ቀስቅሷቸዋል። በውጭ ሃገራት የኢፌዴሪን ህገመንግስታዊ ሥርአት ዋጋ ለማሳጣትና ህዝብን…
Read More...

አላባራ ያለው የቢንያም ከበደ (የኢትዮዽያ ፈርስቱ) ሟርት እና አዲሲቷ ኢትዮዽያን እና ስርዓቱን ምክንያት እየፈለገ የማጠልሸት ዘመቻው።

አላባራ ያለው የቢንያም ከበደ (የኢትዮዽያ ፈርስቱ) ሟርት እና አዲሲቷ ኢትዮዽያን እና ስርዓቱን ምክንያት እየፈለገ የማጠልሸት ዘመቻው። እያንዳንዱን ድንገተኛ አደጋም ሆነ የስርዓቱን እንቅስቃሴ እንዳሻው እያወላግደ እና ያለስሙ ስም እየሰጠ መዓት ማውራት የዕለት…
Read More...

የሱዳን ፕሬዝዳንት ለጄኔራል ሳሞራ የኑስ የሱዳን ከፍተኛ ወታደራዊ ኒሻን አበረከቱ

https://youtu.be/KvGFjpZFFGw የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ለቀጠናው ሰላምና መረጋጋት ትልቅ ሚና እንዲጫወት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱት የጦር ኃይሎች ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ሳሞራ የኑስ ከሱዳን ፕሬዝዳንት ኡመር ሀሰን አልበሽር የሱዳን ከፍተኛ ወታደራዊ ኒሻን…
Read More...

ኢትዮጵያ በውጭ መገናኛ ብዙሃን እይታ

ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች እያከናወነች ያለውን ስኬታማ ተግባራት የተለያዩ ዓለምአቀፍ መገናኛ ብዙሃን በድረገጾቻቸው ለንባብ አብቅተዋል። በተለይም በኢኮኖሚው መስክ እየታየ ያለው ለውጥ፣ የውጪም ሆነ የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በማከናወን ላይ ያሉት ተግባራት በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ ሆነው ለመውጣት…
Read More...

የመስከረም 7ቱ ህዝበ ውሣኔ

የአማራና ቅማንት ህዝቦች ተቀላቅለው በሚኖሩባቸው አካባቢዎች ህዝበ ውሳኔ ሲደረግ፤ ዜና ሐተታ ህዝበ ውሣኔ በአንድ አገር ወይም ክልል አግባብ ባለው አካል የተወሰነ ጉዳይ ሲሆን፤ አከራካሪ እና ህዝብ በእራሱ ድምጽ ጉዳዩን መለየት እንዳለበት የሚያስፈልግበት ጉዳይ ሲኖር የሚሰጥ የዜጎች…
Read More...

ኦሮሚያ ክልል በአምስት ወራት 10ሺ ፖሊሶች አስመርቋል

የኦሮሚያ ክልል ከትናንት በስቲያ በአላጌ ጊዜያዊ ማሠልጠኛ ማዕከል ፖሊሶችን ሲያስመርቅ፤ • ወቅታዊ ችግሮችን ለማቃለል ተስፋ ተጥሎባቸዋል የኦሮሚያ ክልል ባለፉት አምስት ወራት በህገመንግሥት የበላይነትና አጠባበቅ፣ በመልካም አስተዳደር ማስፈን፣ በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታና በሌሎች ፖሊሲያዊ…
Read More...

አቅዶ የሚያሳካ ብቻ ሳይሆን በፈተናም የማይናወጥ ሥርዓት

አቅዶ የሚያሳካ ብቻ ሳይሆን በፈተናም የማይናወጥ ሥርዓት ኢብሳ ነመራ የሁለተኛ ሚሊኒየም ሁለተኛውን አሥርት (decade) ሰሞኑን ተቀብለናል። የሁለተኛው አሥርት መግቢያ የሆነውን 2010 ዓመተ ምህረት የአሥርት ለውጥ መሆኑ የሚፈጥረውን ስሜት በሚመጥን ሁኔታ ነው የተቀበልነው፤…
Read More...

ግጭቱ የህዝቦች አይደለም

ግጭቱ የህዝቦች አይደለም ብ. ነጋሽ ሰሞኑን በኦሮሚያና የኢትዮጵያ ሶማሌ አጎራባች አካባቢዎች መልካም ወሬ አይሰማም። በሁለቱ ክለሎች አዋሳኝ ድንበር አካባቢዎች ለንጹሃን ዜጎች ህይወት መጥፋትና ከመኖሪያ አካባቢ መፈናቀል ምክንያት የሆኑ ግጭቶች አጋጥመዋል። የኢትዮጵያ ብሄሮች፣…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy