Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ስኬቶች ለማሳነስና ድክመቶችን  ለማጎን እንሽቀዳደም!

ስኬቶች ለማሳነስና ድክመቶችን  ለማጎን እንሽቀዳደም! አባ መላኩ የፌዴራል ስርዓታችን  አገራችን  ላስመዘገበችው  ዘርፈ ብዙ ስኬቶች  መሰረት ሆኗል።  ኢትዮጵያ ለዘመናት የዘለቀ የነበረውን ችግሯን መፍታት የቻለችው በዚህ  የፌዴራል ስርዓት ነው። አንዳንዶች እዚህና…
Read More...

በኦሮሚያና የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈጠረው ግጭት ሁለቱን ህዝቦች አይወክልም- የሁለቱ ክልል ርእስ መስተዳድሮች

ሰሞኑን በኦሮሚያ እና የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈጠረው ግጭት ሁለቱን ህዝቦች እንደማይወከል የሁለቱ ክልል ርእስ መስተዳድሮች ገለጹ። የኦሮሚያ ክልል ርእስ መስተዳደር አቶ ለማ መገርሳ እና የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል አቻቸው አቶ አብዲ…
Read More...

ኢትዮጵያና ጣልያን የ125 ሚሊዮን ዩሮ የልማት ትብብር ስምምነት ተፈራረሙ

ኢትዮጵያና ጣልያን የ125 ሚሊዮን ዩሮ የልማት ትብብር ስምምነት ተፈራረሙ። የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ አቶ አድማሱ ነበበ እና በኢትዮጵያ የጣልያን አምባሳደር ሚስተር ጁሴፔ ሚስትሬታ ሁለቱን አገራት ወክለው ስምምነቱን በአዲስ አበባ ተፈራርመዋል።…
Read More...

ከ100 በላይ ለፌደራል መንግስት ተጠሪ የሆኑ ተቋማት የፋይናስ መመሪያ በመጣስ ከ4 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ አድርገዋል

ከ100 በላይ ለፌደራል መንግስት ተጠሪ የሆኑ ተቋማት የፋይናስ መመሪያ በመጣስ ከ4 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ማድረጋቸው ተገለፀ። የተቋማቱ የውስጥ ኦዲተሮች ተጠሪነታቸው የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ከሆኑ በኋላ በ10 ወራት ውስጥ በቀረበለት የውስጥ ኦዲት ሪፖርት ነው ጥስቱ…
Read More...

በአቶ አለማየሁ ጉጆ ስም 16 ግለሰቦች የተካተቱበት የሙስና ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ሊመሰረት ነው

በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር በዋሉት የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር ኤዴታ በነበሩት አቶ አለማየሁ ጉጆ ስም 16 ግለሰቦች የተካተቱበት የምርመራ መዝገብ ተጠናቆ ክስ ሊመሰረት ነው፡፡ 16 ተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራው አጠናቆ ለአቃቤ ሕግ ማስረከቡን ያረጋገጠው ፖሊስ፣…
Read More...

የአዲሲቷ ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር

የአዲሲቷ ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር                                                           ታዬ ከበደ የአገራችን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ዛሬ በህገ መንግስቱ ዜጎች ለአዲስ ህይወት ማበብ ተስፋ ሰንቀው፣ በፀና ህብረት ላይ ቆመው፣ እጅ ለእጅ…
Read More...

የትምክህትና የጥበት ኃይሎች ጎራ መደበላለቅ

የትምክህትና የጥበት ኃይሎች ጎራ መደበላለቅ                                                          ታዬ ከበደ የአገራችን አንዳንድ የትምክህትና የጥበት ኃይሎች ጎራቸው እየተደበላለቀ ነው። እሳትና ጭድ በጋራ የማኖር ያህለ አሊያም ውሃን በወንፊት…
Read More...

“የጉልቻ መለዋወጥ…” እንዳይሆን

“የጉልቻ መለዋወጥ…” እንዳይሆን                                                         ታዬ ከበደ አገራችን ውስጥ በመካሄድ ላይ ባለው የፀረ ሙስና ትግል ግለሰቦች ለሰሩት ጥፋት ተጠያቂ ማድረግ በቀጣይም የሚከናወን ተግባር መሆኑ ይታወቃል። ሆኖም…
Read More...

“የአራምባና ቆቦ” መንገድ

“የአራምባና ቆቦ” መንገድ ዳዊት ምትኩ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች የትብብርና የአንድነት ማሳያ ነው። ከስድስት ዓመት በላይ በግድቡ ግንባታ ላይ በሁለንተናዊ መስኩ የሚሳተፈው የአገራችን ህዝብ በፕሮጀክቱ ላይ ተመሳሳይ አቋም ያለው መሆኑንም…
Read More...

የስኬትን ካባ የደራረበች ሀገር

የስኬትን ካባ የደራረበች ሀገር                                                   ቶሎሳ ኡርጌሳ አዲሲቷ ኢትዮጵያ ባለፉት አስር ዓመታት በሁሉም መስኮች በሚያስብል ሁኔታ በስኬት ላይ ስኬትን ደርባለች። ሀገራችን ውስጥ የተለያዩ ፍላጎቶች ቢኖሩም፤ እነዚህ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy