Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ምክንያታዊነት—ለህገ መንግስታዊ የበላይነት

ምክንያታዊነት—ለህገ መንግስታዊ የበላይነት                                                      ቶሎሳ ኡርጌሳ በምክንያታዊነት የሚመራ ህዝብ የሚያከናውናቸው ማናቸውም ተግባሮች የበሰለና የሰከነ ምልከታውን የሚያሳይ ነው። አንድ ህዝብ ምክያታዊ ሳይሆን…
Read More...

መንግስትና ህዝብ ተቀራርበው ከሰሩ የማይወጡት ዳገት የለም!

መንግስትና ህዝብ ተቀራርበው ከሰሩ የማይወጡት ዳገት የለም!                                                   ዘአማን በላይ መንግስትና ህዝብ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው። አንዱ ያለ ሌላው ሊኖር አይችልም። ሊነጣጠሉ የሚችሉ አይደሉም። መንግስት…
Read More...

ታላቁ የህዳሴ ግድብ እና  ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታው!

ታላቁ የህዳሴ ግድብ እና  ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታው! ወንድያራድ ኃብተየስ የኢፌዴሪ መንግስት  አገሪቱን ከድህነት ለማውጣት ከሚያከናውናቸው አያሌ ተግባራቶች መካከል   የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ አንዱ ነው። አንዳንዶች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከአድዋ ጦርነት በመቀጠል…
Read More...

የሃገር ፍቅር ምን ማለት ነው?

የሃገር ፍቅር ምን ማለት ነው? ስሜነህ በሃይማኖታዊ አስተምህሮ  ፍቅር የወንጌል የመጀመሪያ ፍሬ ነገር ነው። አስረጅ ሲጠቅሱም ኢየሱስ ክርስቶስን ምሳሌ በማድረግ ነው። ህይወቱ የፍቅር ውርስ ነው በማለትም የነገረ ፍቅርን ትንታኔ ይጀምራሉ። በሽተኞችን የፈወሰ፣ የተጨቆኑትን ከፍ…
Read More...

ታላቅ ተስፋን የሰነቀ የከፍታ ጉዞ

ታላቅ ተስፋን የሰነቀ የከፍታ ጉዞ                                                         ይነበብ ይግለጡ ሀገራችን ነገን ብሩህ ለማድረግ ተግታ በመስራት ላይ ትገኛለች፡፡ የእስከአሁኑ ሀገራዊ የልማትና የእድገት ጉዞአችን በተለይ በኢኮኖሚው መስክ…
Read More...

የኢትዮጵያ ቀን

የኢትዮጵያ ቀን ዮናስ ሃገራችን ባለፉት 10 ዓመታት በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታና በአገራዊ መግባባት ዙሪያ በርካታ ውጤቶችን አስመዝግባለች። ለዚህም በህዝብ የሚወከሉ ድምጾች በየደረጃው በሚገኙ ምክር ቤቶች እንዲከበሩ መደረጉ አንደኛው ማሳያ ነው። ህዝብ በመረጠው ፓርቲ መመራቱ፣ ዘላቂ…
Read More...

ለኢንዱስትሪው መር መደላድል…

ለኢንዱስትሪው መር መደላድል… ወንድይራድ ኃብተየስ በሕዝቦች ተሳትፎና መፈቃቀድ ላይ የተመሠረተ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትና መልካም አስተዳደር የሰፈነባት፣ ፍትህ የነገሰባት፣ ከድህነት ተላቃ መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገራት ተርታ የተሰለፈች አገር ለመገንባት…
Read More...

ለፀረ ሙስና ትግሉ መፋፋም…

ለፀረ ሙስና ትግሉ መፋፋም… አባ መላኩ መንግሥት ራሱን ከሕዝብ ፍላጎት ጋር ማስተካከል ያስችለኛል የሚላቸውን ርምጃዎች በቅደም ተከተል በመውሰድ ላይ ይገኛል። ከጥልቅ ተሃድሶው ማግሥት ተገቢው ትራክ ላይ ቆሟል። መንግሥት የተሻለ አስፈጻሚ…
Read More...

የሀገሪቱ ሕዝቦች የኢትዮጵያን ሕዳሴ ለማረጋገጥ ትጋታቸውን ማጠናከር አለባቸው_ጠ/ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ

የሀገሪቱ ሕዝቦች የኢትዮጵያን ሕዳሴ ለማረጋገጥ የጀመሩት ጉዞ ከዳር እንዲደርስ ትጋታቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጥሪ አቀረቡ፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=lJ1ehG_RdnQ በሚሊኒየም አዳራሽ በተካሄደው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy