Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

የዲፕሎማሲው ስኬት

የዲፕሎማሲው ስኬት ዳዊት ምትኩ የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ስኬት አንዱ ማሳያ በአገሪቱ እየተመዘገበ ያለው ፈጣንና ተከታታይ የምጣኔ ሃብት ዕድገት ነው። በዚህ ረገድ ከሚሊኒየሙ ወዲህ የተመዘገበውን እድገት ሊጠቀስ የሚችል ነው። በተለይም የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ የውጭ ግንኙነት መርህም የአገሪቱን…
Read More...

የትምክህትና የጥበት ኃይሎችን አስተሳሰብ ለማምከን…

የትምክህትና የጥበት ኃይሎችን አስተሳሰብ ለማምከን… ዳዊት ምትኩ የአገራችንን ሰላምና መረጋጋት የማይሹ ፀረ-ሰላምና ፀረ-ልማት ሃይሎች የሚያራምዷቸው የተሳሰቱ አስተሳሰቦችን በርካታ ናቸው። በተለይም የትምክህትና የጥበት ሃይሎች ለህብረተሰቡ ከአሉባልታና ሰላሙን በበሬ ወለደ ወሬ ከማመስ…
Read More...

የመልካም አስተዳደር ችግሮቻችን እልባት እንዲያገኙ…

የመልካም አስተዳደር ችግሮቻችን እልባት እንዲያገኙ… ዳዊት ምትኩ መንግስት የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በተለይም የኪራይ ሰብሳቢነት አስተሳሰብንና ተግባርን በዘላቂነት ማስወገድ የሚቻለው አገልግሎት አሰጣጥን በማሻሻል የግልፀኝነትና የተጠያቂነት አሰራሮችን በማጎልበት መሆኑን ያምናል።…
Read More...

አዲስ ዓመትን በአዲስ የስራ መንፈስ

አዲስ ዓመትን በአዲስ የስራ መንፈስ                                  ዳዊት ምትኩ አዲስ ዓመት ሊመጣ ጥቂት ቀናቶች ይቀሩታል። 2010 ዓ.ም ብሩህ ተስፋን ሰንቆ ይመጣል፤ በተለይም የአገራችን ህዝብ 70 በመቶ ያህል ለሚሆነው ወጣት። ታዲያ አዲስ ዓመትን ስናስብ…
Read More...

ግልፀኝነት የነገሰበት አሰራር እየጎለበተ ነው!

ግልፀኝነት የነገሰበት አሰራር እየጎለበተ ነው!                                                         ደስታ ኃይሉ መንግስት የህግ የበላይነትን መቼም ቢሆን ለድርድር የማያቀርብ መሆኑን የኋላ ታሪኩ ያስረዳል። የትኛውም አካል የመንግስት የስራ ኃላፊም…
Read More...

የኋሊት ላለመመለስ

የኋሊት ላለመመለስ                                                          ደስታ ኃይሉ በማደግ ላይ ባለ አገር ውስጥ የኪራይ ሰብሳቢነትንና የሙስናን አስተሳሰብና ተግባር በሂደት መቅበር ያስፈልጋል። ይህን ለማድረግም መንግስት ከሚያደርገው…
Read More...

በአዲስ ተስፋ የታጀበ ወጣት

በአዲስ ተስፋ የታጀበ ወጣት                                                 ደስታ ኃይሉ መንግስት በአዲሱ ዓመት የወጣቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የገባውን ቃል በመፈጸም ላይ ይገኛል። በተለይም የከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ከማስፋፋት ባሻገር…
Read More...

መቻቻል፣ መከባበርንና መተማመንን ያጎለበተ ስርዓት

መቻቻል፣ መከባበርንና መተማመንን ያጎለበተ ስርዓት                                                                ደስታ ኃይሉ አዲሲቷ ኢትዮጵያ የምትከተለው ፌዴራላዊ ስርዓት የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦችን መቻቻል፣ መከባበርና መተማመንን…
Read More...

 መልካም አስተዳደርን ለመገንባት ይዋል ይደር አይባልም

 መልካም አስተዳደርን ለመገንባት ይዋል ይደር አይባልም ወንድይራድ ኃብተየስ በኢትዮጵያ የመድብለ ፓርቲ ሥርዓት ከተዘረጋ ሁለት አሥርት ዓመታት አልፈዋል። በአገሪቱ የተፈጠረውን ምቹና ሰፊ የፖለቲካ ምህዳር በመጠቀምም ቁጥራችው ቀላል የማይባሉ የፖለቲካ ድርጅቶች…
Read More...

እውነትም ኢትዮጵያዊያን ከድህነት የከፋ ጠላት የላቸውም!

…እውነትም ኢትዮጵያዊያን ከድህነት የከፋ ጠላት የላቸውም! አባ መላኩ የአገራችን የኅብረተሰብ ክፍሎች ዋነኛ ጠላት ድህነት መሆኑ በግልጽ ይታወቃል። ታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ በህይወት ዘመናቸው እያሉ የድህነትን አስከፊነት ለመግለጽ ሲሉ "ኢትዮጵያዊያን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy