Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከብሪታኒያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ስቴዋርት ጋር ተወያዩ

የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የብሪታኒያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ሮሪ ሰቴዋርትን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ ጊዜ ስለሚከሰተው የድርቅ አደጋና ችግሩን ለመፍታት መንግስት እያደረገ በሚገኘው የሰብዓዊ ድጋፍ ዙሪያ ተወያይተዋል።…
Read More...

ለአርሶ  እና አርብቶ አደር ህይወት መለወጥ

ለአርሶ  እና አርብቶ አደር ህይወት መለወጥ አባ መላኩ ኢትዮጵያ ልማትን ማረጋገጥ የህልውና ጉዳይ ነው በሚል መረባረብ ከጀመረች ሀያ አምስት ዓመታት አልፈዋል። ይህንን እውን ለማድረግ ደግሞ ዘርፈ ብዙ የልማት ግንባታ  እየተከናወነ ይገኛል። በአገሪቱ ፍትሃዊ ልማትን…
Read More...

የገዘፈው ግድብ !!

            የገዘፈው ግድብ !!                                         ይነበብ ይግለጡ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በታላቅ ሀገራዊ ፍቅር ሥራው ቀን ከለሊት ቀጥሏል። በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ግዙፍና አይነተኛ ለውጥ የሚያስገኝ ብዎቹን…
Read More...

የፀረ ሙስና ትግሉ!

የፀረ ሙስና ትግሉ!                                            ይነበብ ይግለጡ በሙስናና ኪራይ ሰብሳቢነት ላይ የተጀመረው ትግል ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ መቀጠል ያለበት የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ በሚደረገው ጥረት ብቻ ሳይሆን ሙስናና ኪራይ ሰብሳቢነት መንግስታዊ…
Read More...

የወጪ ንግዱ ፈተናዎችና ተስፋዎች

የወጪ ንግዱ ፈተናዎችና ተስፋዎች ብ. ነጋሽ የወጪ ንግድ በአንድ ሃገር ኢኪኖሚያዊ እድገት ውስጥ ወሳኝ ድርሻ አለው። በተለይ ሁሉንም ፍላጎታቸውን - ምርትና አገልግሎት በራሳቸው አቅም መሸፈን ለማይችሉት በማደግ ላይ ያሉ ሃገራት የወጪ ንግድ የማደግ ያለማደግ፤ የመልማት ያልመልማት…
Read More...

የ“ዴሞክራሲያውያኑ” ኢ-ዴሞክራሲያዊ ጎዳና

የ“ዴሞክራሲያውያኑ” ኢ-ዴሞክራሲያዊ ጎዳና ኢብሳ ነመራ አሜሪካ አሁን ባለንበት ዘመን የሰው ልጆችን እኩልነት ለመቀበል የቸገራት ሃገር ነች። በአሜሪካ በርካታ ጥቁሮች ቢኖሩም እኩልነታቸውን መቀበል ለነጮቹ ጭንቅ የሆነባቸው መሆኑን በግልጽ የሚያሳዩ አስረጂዎች አሉ። እርግጥ የአሜሪካ…
Read More...

በመሞት ላይ ያለ አመለካካት አራማጆች ህልም

በመሞት ላይ ያለ አመለካካት አራማጆች ህልም ኢብሳ ነመራ እያንዳንዱ ዘመን የሶስት ትውልድ አመለካከቶች ህልውናቸውን ለማስጠበቅ የሚፋለሙበት መድረክ ነው። እነዚህም አሁን ያለው ገዢ አመለካካት፣ ያለፈውና በመሞት ላይ የሚገኘው አመለካካት እንዲሁም ልወለድ የሚለው የመጪው ዘመን…
Read More...

ህዝብ ያልተቀበለውን ጫካ አይሸሽገውም

ህዝብ ያልተቀበለውን ጫካ አይሸሽገውም ብ. ነጋሽ ኢትዮጵያ ከ1980ዎቹ ማገባደጃ ጀምሮ በተደጋጋሚ የሽብር ጥቃት ሰለባ ሆና ቆይታለች። የሽብር ጥቃቶቹ ንጹሃን ዜጎችን ዒላማ ያደረጉ ነበሩ። ጥቃቶቹ የተሰነዘሩት ሰላማዊ ዜጎች የሚሰበሰቡባቸው ሆቴሎች፣ ምግብ ቤቶች፣ የህዝብ የትራንስፖርት…
Read More...

የሱዳን እና የኢትዮጵያ ግንኙነት

የሱዳን እና የኢትዮጵያ ግንኙነት ዮናስ በጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ የተመራ የልኡካን ቡድን ከሰሞኑ በሱዳን የሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ማድረጉ ይታወቃል። በዚያውም ወደሩዋንዳ ጎራ ማለታቸውም በተመሳሳይ ይታወቃል። ልኡኩ በርካታ አጀንዳዎች ቢኖሩትም…
Read More...

አገራችንን ወደ ስኬት ማማው የሰቀላት ሕገ-መንግስታችን ነው!

አገራችንን ወደ ስኬት ማማው የሰቀላት ሕገ-መንግስታችን ነው! አባ መላኩ የኢፌዴሪ ህገመንገስት የአዲሲቷ ኢትዮጵያ ህልውና መሰረት ነው። አዲሲቷ ኢትዮጵያ የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ነጻነትና እኩልነት የተረጋገጠባት፣ ዘላቂ ሰላም የሰፈነባት፣ ፈጣን ልማት ተረጋገገጠባት አገር…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy