Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ኢህአዴግ፡ የነጻነት አርማ

ኢህአዴግ፡ የነጻነት አርማ አሜን ተፊሪ የሕገ መንግስቱ አንቀጽ 93 ‹‹ሕገ መንግስታዊ ስርዓቱን አደጋ ላይ የሚጥል ሁኔታ ሲከሰትና በተለመደው የሕግ ማስከበር ሥርዓት ለመቋቋም የማይቻል ሲሆን›› የፌደራሉ መንግስት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመደንገግ ሥልጣን…
Read More...

ዘመን ተሻጋሪ አመለካከትና ተግባር

ዘመን ተሻጋሪ አመለካከትና ተግባር                                                    ቶሎሳ ኡርጌሳ እነሆ ታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ ካለፉ አምስት ዓመት ሆናቸው። እርሳቸው ዛሬ በህይወት ባይኖሩም፤ በአዲሲቷ ኢትዮጵያ፣ በምስራቅ አፍሪካና በአፍሪካ እንዲሁም…
Read More...

ልማታዊ ዲፕሎማሲያችን

ልማታዊ ዲፕሎማሲያችን                                                          ዘአማን በላይ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት መንግስት ዘርፈ ብዙ የዲፕሎማሲ ጥረቶችን አድርጓል። ተጨባጭ ስኬቶችንም ማስመዝገብ ችሏል። በተለይም ሀገሪቱ የውጭ ቀጥታ…
Read More...

ጽንፈኞች  የፌዴራል ስርዓታችንን አያውቁትም አሊያም

ጽንፈኞች  የፌዴራል ስርዓታችንን አያውቁትም አሊያም … ወንድይራድ ሀብተየስ እንደእኔ ፌዴራልዝም ለአገራችን  የምርጫ ጉዳይ ሳይሆን የመጨረሻና ብቸኛ አማራጭ ይመስለኛል። ይህ የፌዴራል ስርዓት ለኢትዮጵያ እስትንፋስ ነው ብዬ አምናለሁ። አንዳንድ ጽንፈኛ  (የትምክህትና ጥበት) አካላት…
Read More...

ህግና የበላይነቱ

ህግና የበላይነቱ ዳዊት ምትኩ የአገራችን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች የቃል ኪዳን ሰነድ የሆነው የኢፌዴሪ ህገ መንግስት ከህግ የበላይነት አኳያ መርሆዎችን አስቀምጧል። በዚህም ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም ሰው ያለ አንዳች መብለጥም ይሁን ማነስ በህግ ፊት እኩል ሆኗል። እናም በዛሬዋ…
Read More...

የፀረ-ሙስና ትግሉ የስርዓቱ ባህሪ ማሳያ ነው!

የፀረ-ሙስና ትግሉ የስርዓቱ ባህሪ ማሳያ ነው!                          ዳዊት ምትኩ ታላቁ መሪ አቶ መለስ ዜናዊ በህይወት በነበሩበት ወቅት “የኢትዮጵያን የዕድገት ግስጋሴ አንድ ጋት እንኳን ወደ ኋላ ለመጎተት የሚሞክሩ የአገርና የህዝብ ጠላት ናቸው” በማለት ደጋግመው…
Read More...

የታላቁ መሪ መንገድ

የታላቁ መሪ መንገድ ዳዊት ምትኩ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ የአገራችንን ብሎም የምስራቅ አፍሪካን ችግሮች ለመፍታት የተጓዙባቸው መንገዶች ሰፋፊ ናቸው። አቶ መለስ በአገራችን ሚሊዮኖችን ከድህነት ማውጣት የቻሉ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎችን የነደፉ ከመሆናቸውም በላይ፤…
Read More...

ባለ ሃብቶችን በመሳብ ላይ የሚገኘው ዲፕሎማሲያችን

ባለ ሃብቶችን በመሳብ ላይ የሚገኘው ዲፕሎማሲያችን ዳዊት ምትኩ የኢፌዴሪ መንግስት በመከተል ላይ የሚገኘው ዲፕሎማሲ የውጭ ባለሃብቶችን በመሳብ ላይ ነው። ዲፕሎማሲው የውጭ ኢንቨስትመንትን ወደ አገር ውስጥ በማስገባትና በዚህም በአገር ውስጥ ለበርካታ ዜጎች ስራ መፍጠሩን ያብራራል።…
Read More...

ኖርዌይ ለኢትዮጵያ የ1 ነጥብ 74 ቢሊዬን ብር ድጋፍ አደረገች

ኖርዌይ ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ እና አየር ንብረት ለውጥ የሚውል የ1 ነጥብ 74 ቢሊዬን ብር ድጋፍ ለኢትዮጵያ ለገሰች፡፡ ድጋፉ ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ኢኮኖሚ እና በአየር ንብረት ለውጥ ላይ ለምታከናውናቸው ሥራዎችና በቀጣይ 4 ዓመታት በሀገሪቱ ለሚተገበረው የኢትዮጵያና ኖርዌይ የአየር ንበረት ለውጥ…
Read More...

ሙስናን መዋጋት የሃገርን ዘላቂ ሠላም የማስጠበቅ ጉዳይ ነው

ሙስናን መዋጋት የሃገርን ዘላቂ ሠላም የማስጠበቅ ጉዳይ ነው ብ. ነጋሽ ሰሞኑን በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ ነጋዴዎችና ደላሎች በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው። እስከአሁን በቁጥጥር ስር የዋሉት የሙስና ወንጀል ተጠርጣሪዎች ቁጥር 55 ደርሷል። ሙስና በአንድ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy