Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

የኤርትራ ባለሟሎች ተፈርተው ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋር አይኖርም

የኤርትራ ባለሟሎች ተፈርተው ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋር አይኖርም ኢብሳ ነመራ ሰሞኑን  በጥቂት የአማራ አካባቢዎች ጤናማ ያልሆኑ ሁኔታዎች ታይተዋል።  በተለይ በባህርዳር ከተማ። ነሃሴ 1፣ 2009 ዓ/ም በባህርዳር ከተማ መደብሮችንና የአገልግሎት መስጫ ተቋማትን የመዝጋት፣ የከተማ…
Read More...

ድርቅን ጉልበት እንንሳው!

ድርቅን ጉልበት እንንሳው! ኢብሳ ነመራ በኢትዮጵያ የአስቸክይ ጊዜ የምግብ እርዳታ ጠባቂዎች ቁጥር ጨምሯል። እስከ ታህሳስ 2010 ዓ/ም የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ ፈላጊዎች 8 ነጥብ 5 እንደሚሆኑ የብሄራዊ የአደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽን ሰሞኑን አስታውቋል። ባለፈው ዓመት…
Read More...

የፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር የት ደረሰ?

የፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር የት ደረሰ? ብ. ነጋሽ ኢህአዴግ ህጋዊ ሆነው በሃገር ውስጥ ከሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በሃገራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ የመስራት ፍላጎት እንዳለው በይፋ ያሳወቀው በ2002 ምርጫ ማግስት ነበር። ኢህአዴግ በ2002 ምርጫ ለሁሉም የህዝብ…
Read More...

ለኪራይ ሰብሳቢነትና ለሙስና ትግሉ ስኬት ..

ለኪራይ ሰብሳቢነትና ለሙስና ትግሉ ስኬት ... አባ መላኩ ኢትዮጵያ ዛሬ በህገ መንግሥት የምትመራ አገር ሆናለች። ሠላምና ዴሞክራሲ የተረጋገጠባት አገር ናት። በፍርሃት የሚርዱባት አገር ሳትሆን ዜጎች መብቶቻቸው ተከብሮላቸው በነጻነት የሚንቀሳቀሱባት ምድር ነች። ፓርቲዎች በነጻነት…
Read More...

በአዋጁ ዘላቂ የሆነ ትርፍ አግኝተናል

በአዋጁ ዘላቂ የሆነ ትርፍ አግኝተናል ዮናስ በሚኒስትሮች ምክር ቤት አቅራቢነት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቆ  ለ10 ወራት በሥራ ላይ የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሰሞኑን ተነስቷል። በህገ መንግስቱ ድንጋጌ አግባብ ሃገሪቱ ገጥሟት ለነበረው የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ…
Read More...

መለስ ኣንፃር ፎኮይዝም

መለስ ኣንፃር ፎኮይዝም ስብሓት ገ/እግዚኣብሄር መሰረታዊ ለውጢ ሕብረተሰብ ዝረጋገፅ ብንጡፍ ተሳትፎን ማዕበላዊ ሓይሊ ሓፋሽ ኣይኮነን። ብሱሉን ንፁርን ርእዮተ ዓለማውን ስነ-ሓሳባውን መስመራት ብኑን እዩ።  ፖለቲካዊ፣ ማሕበራውን መንፈሳውን ትሕዝቶ ሕብረተሰብ ብዝግባእ ከይተ ንተኑ፣ …
Read More...

በኢኮኖሚ የፈረጠመችን ኢትዮጵያ መገንባት የሚቻለው

በኢኮኖሚ የፈረጠመችን ኢትዮጵያ መገንባት የሚቻለው በዜጎቿ አቅም ብቻ ነው!! ስሜነህ የንግድ ሚኒስቴርን ጨምሮ በየደረጃው የሚገኙ የንግድ ቢሮዎች የሀገር ውስጥ ንግድ እንዲስፋፋና ህጋዊ የንግድ አሠራር እንዲሰፍን፣ የአገሪቱ የወጪ ንግድ እንዲስፋፋና…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy