Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

የአዲሲቷ ኢትዮጵያ አባት የሚለው ስያሜ ይበዛባቸው ይሆን?

የአዲሲቷ ኢትዮጵያ አባት የሚለው ስያሜ ይበዛባቸው ይሆን? አባ መላኩ አንዳንዶች የሌላቸውን  ፈጥረው  ወይም  ያላቸውን ጥቂት  ነገር አጋነውው የአገራቸውን መልካም ገጽታ በዓለም ፊት ለመገነባት ጥረት ሲያደርጉ ይታያሉ።  በእርግጥ  በሃሰት ወይም በኩሸት የሚገነባ  መልካም ገጽታ  …
Read More...

የፍትህና የጸጥታ አካላት የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመቅረፍ ሊሰሩ ይገባል – አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

ህዝብ የሚያነሳቸውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመቅረፍ እና የህግ የበላይነትን ለማስፈን የፍትህና የጸጥታ አካሉ ድርሻ ከፍተኛ መሆን እንዳለበት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አሳሰቡ። አቶ ገዱ ይህን ያሉት ዛሬ በጎንደር ከተማ ከክልሉ የፍትህ እና ጸጥታ አካላት…
Read More...

ታዳሽ ኃይልና የአገራችን ጥረት

ታዳሽ ኃይልና የአገራችን ጥረት                                                         ደስታ ኃይሉ የኢትዮጵያ መንግስት ከታዳሽ ኃይል ኤሌክትሪክ ለመገንባት ከፍተኛ ጥረቶችን እያደረገ ነው። በተለይም አካባቢን ለመጠበቅ እንዲሁም በዘላቂነት ከአካባቢ…
Read More...

ጥልቅ ተሃድሶውና የፀረ-ሙስና ትግሉ

ጥልቅ ተሃድሶውና የፀረ-ሙስና ትግሉ                                                             ታዬ ከበደ አገራችን በአሁኑ ወቅት እያካሄደች ያለችው ጥልቅ ተሃድሶ የማይቋረጥ ተግባር ነው። የፀረ-ሙስና ትግሉ የጥልቅ ተሃድሶው አካል ብቻ ሳይሆን…
Read More...

ግብርን መክፈል የዜጎች የውዴታ ግዴታ ነው!

ግብርን መክፈል የዜጎች የውዴታ ግዴታ ነው!                                                             ታዬ ከበደ ግብር የአንድ አገር ኢኮኖሚ የደም ስር ነው። ግብር መከፈል አገራዊ ግዴታ ብቻ አይደለም። ዜጎች ለአገራቸው ሲሉ ከሚያገኙት ላይ…
Read More...

የሠላምና መረጋጋት ባለቤቱ ህዝቡ ነው!

የሠላምና መረጋጋት ባለቤቱ ህዝቡ ነው!                                                         ታዬ ከበደ በአገራችን ውስጥ እየተካሄደ ያለው የሰላምና መረጋጋት ስራ ዋነኛው ባለቤት ህዝቡ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት ሁነኛ አስረጅ ነው።…
Read More...

ስደት ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ያሳጣል!

ስደት ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ያሳጣል!                                                                ታዬ ከበደ የህገ ወጥ ስደትን አስከፊነት ነው። በስደት ውስጥ ሆኖ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብትን ማስጠበቅ አይቻልም። ሁለንተናዊ…
Read More...

የሙስና መሠረታዊያን መገለጫዎች

የሙስና መሠረታዊያን መገለጫዎች አባ መላኩ የኪራይ ሰብሳቢነት ወንጀል ከፍተኛ የፍትህ መጓደልን ያስከትላል። በዚህ የወንጀል ተግባር ከፍተኛ፣ መካከለኛና ዝቅተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትና ደላላዎች  በህገ ወጥ መንገድ ከጉቦ ሰጪዎች ቋሚ የሆነ ኮሚሽን ወይም ክፍያ…
Read More...

ከታላቁ መሪ ህልፈት በኋላም ኢሕአዴግ በስኬት ጎዳና ላይ ነው!

ከታላቁ መሪ ህልፈት በኋላም ኢሕአዴግ በስኬት ጎዳና ላይ ነው! ወንድይራድ  ኃብተየስ በመጪው ሳምንት የታላቁ መሪ  የመለስ ዜናዊ  ህልፈት አምስተኛ ዓመት  እናከብራለን። አዎ የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄሮችና ህዝቦች እኚህ ታላቅ መሪ በተለሙት ልማታዊና ዴሞክራሲያዊ  …
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy