Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፊታችን ዓርብ ለአስቸኳይ ስብሰባ ተጠራ።

ምክር ቤቱ ለአስቸኳይ ስብሰባ ተጠራ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፊታችን ዓርብ ለአስቸኳይ ስብሰባ ተጠራ። ምክር ቤቱ በዕለቱ ከረፋዱ 3 ሰዓት ጀምሮ አስቸኳይ ስብሰባውን እንደሚያደርግ ምክር ቤቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የላከው መግለጫ ያመለክታል። በአስቸኳይ ስብሰባውም…
Read More...

የፌደራላዊ ስርአቱ ትርጉም የተገለጠበት ፕሮጀክት

የፌደራላዊ ስርአቱ ትርጉም የተገለጠበት ፕሮጀክት ስሜነህ ተገንብተው የተጠናቀቁትን ጨምሮ በመገንባት ላይ የሚገኙ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶቻችን ለህዳሴ ጉዞአችን ስኬታማነት  ሚናቸው የጎላ መሆኑ ይታወቃል። በተለይ  ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ…
Read More...

የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ አብዮት የተፋፋመባት ሃገር

የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ አብዮት የተፋፋመባት ሃገር ስሜነህ የመጀመሪያ የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ አራት ግቦችና ሰባት አፈፃፀም አቅጣጫዎችን በማካተት የተነደፈ ነው። በዚህም መሠረት ኢኮኖሚውን በየዓመቱ ቢያንስ በአማካይ 11 በመቶ በማሳደግ የሚሊኒየም የልማት ግቦችን…
Read More...

ከህገወጥ ነጋዴው አስቀድሞ ህገወጥ ባለስልጣናቱን ማጥመድ ያስፈልጋል

ከህገወጥ ነጋዴው አስቀድሞ ህገወጥ ባለስልጣናቱን ማጥመድ ያስፈልጋል ስሜነህ መንግስት የትናንት፣ የዛሬን እና የነገን ትውልድ ሀላፊነት ተሸክሞ እየሰራ መሆኑ እሙን ነው። መንግስት ትናንት የነበረውን ያልተወራረደ የህዝቦች የልማት ጥያቄዎች ለመመለስ…
Read More...

ለበለጠ የጸረ ድህነት ዘመቻ የሚያነሳሳ እርምጃ ያስፈልጋል

ለበለጠ የጸረ ድህነት ዘመቻ የሚያነሳሳ እርምጃ ያስፈልጋል ዮናስ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የዛሬ አመት ግድም ያለፉትን 15 ዓመታት የልማትና የዴሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ ገምግሞ የነበረ መሆኑ ይታወሳል። በዚህ ግምገማው ታዲያ ከልማት ጋር ተያይዞ በርካታ…
Read More...

ጣምራ ህመም፤ መንስዔውና መዘዙ

ጣምራ ህመም፤ መንስዔውና መዘዙ ኢብሳ ነመራ ኪራይ ሰብሳቢነትና የመልካም አስተዳደር ጉድለት የኢፌዴሪ መንግስት መሰረታዊ ፈተናዎች ከሆኑ ከራርሟል። ይህን እውነት ከውጭ ወይም ገለልተኛ ሊባል ከሚችል አካል ይልቅ በመንግስት በራሱ ሲነገር ሰምተናል። የኢፌዴሪ መንግስትና ገዢው ፓርቲ…
Read More...

የጥላቻን መርዝ የሚያረክስ ሸንጎ  

የጥላቻን መርዝ የሚያረክስ ሸንጎ   ብ. ነጋሽ ኢትዮጵያ የተለያየ ብሄራዊ ማንነት (ቋንቋ፣ ባህል፣ ወግና ልማድ፣ ታሪክ)፣ ሃይማኖት ያላቸው ህዝቦች መኖሪያ ሃገር ነች። በዚህ ብዝሃነት ውስጥ በህዝቦች መሃከል የእርስ በርስ ግጭት የተፈጠረበት የታሪክ አጋጣሚ የለም። የሃገሪቱ መሪዎች…
Read More...

በተሟላ ግንዛቤ የሁከት አጋጣሚን አምክኑ

በተሟላ ግንዛቤ የሁከት አጋጣሚን አምክኑ ኢብሳ ነመራ በዚህ ዓመት የተካሄደው የነጋዴዎች የቀን ገቢ ግምት ውጤት ይፋ ከተደረገ ከሃያ ቀናት በላይ ተቆጥሯል። የቀን ገቢ ግምት ይፋ መደረጉን ተከትሎ ግምቱ በተካሄደባቸው ክልሎች ከተሞች ቅሬታዎች ተሰምተዋል። በተለይ በአዲስ አበባና…
Read More...

ክረምትና የእርሻ ሥራ

ክረምትና የእርሻ ሥራ ብ. ነጋሽ ክረምቱ ጥሩ ይዟል። የክረምት ዝናብ የሚያገኙት አብዛኞቹ የሃገሪቱ አካባቢዎች መደበኛና ከመደበኛ መጠን በላይ ዝናብ እያገኙ መሆኑን፣ ይህ ሁኔታም እንደሚቀጥል የብሄራዊ ሜቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ የትንበያ መረጃ ያመለከታል። ከ85 በመቶ በላይ ምርት…
Read More...

“እየታደስን እንሰራለን፤ እየሰራንም እንታደሳለን”

"እየታደስን እንሰራለን፤ እየሰራንም እንታደሳለን" አሜን ተፈሪ ሶፊስቶች ከአስተያየት በቀር ፍጹም እውነት በሰው ዘንድ የለም የሚሉ ፈላስፎች ናቸው፡፡ ሶቅራጥስ ግን የተጣራም ባይሆን በሰው ህሊና እና አዕምሮ ፍጽምና ያለው እውነት ሊኖር እንደሚችል የሚያምን ፈላስፋ ነው፡፡ ይህ እውነት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy