Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

የስደት ለምን?

የስደት ለምን? መልካሙ ተክሌ ከጥቂት ዓመታት በፊት ነው፡፡ አንዲት በሕጋዊ መንገድ ወደ ተባበሩት ዓረብ ኢምሬት ለሥራ ፍለጋ የሄደች  ጎረቤቴ  ነበረች፡፡ ሁለት ዓመት ያህል እንደሰራች የተወሰነ ጊዜ ያህል እረፍት ሰጥተዋት ወደ ኢትዮጵያ መጣች፡፡ እንደመጣች ግን ቤተሰቦቿ ወደሚገኙባት…
Read More...

የሕግ የበላይነትን የማስከበሩ ተግባር ተጠናክሮ ይቀጥላል – የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ

 የሙስና ተግባርን በማጋለጥ የሕግ የበላይነትን የማስከበርና ሕገ መንግስታዊ ሥርዓቱን የማስጠበቁ ጉዳይ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አቶ ጌታቸው አምባዬ ገለፁ። በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ ባለሃብቶችና ደላሎች…
Read More...

መንግስት የአገር ሀብት የመዘበሩትን ያለርህራሄ ለፍርድ ማቅረቡን እንደሚቀጥል አስታወቀ

መንግስት መረጃና ማስረጃዎችን መሰረት በማድረግ የህዝብና የመንግስትን ሀብትና ንብረት የመዘበሩ አካላትን ያለርህራሄ ለፍርድ ማቅረቡን እንደሚቀጥል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጸህፈት ቤት…
Read More...

የባለስልጣናቱ በህግ ጥላ ስር መዋል ምንን ያሳያል?

የባለስልጣናቱ በህግ ጥላ ስር መዋል ምንን ያሳያል?                                                         ዘአማን በላይ ከመሰንበቻው የኢፌዴሪ መንግስት በፌዴራል ደረጃ 37 ግለሰቦችን በአንድ ነጥብ 15 ቢሊዮን ብር የሙስና ወንጀል በመጠርጠር በህግ…
Read More...

ከአሜሪካ መጣሹን ተምች ለመከላከል

ከአሜሪካ መጣሹን ተምች ለመከላከል                                                 ሰለሞን ሽፈራው መነሻውን ከልዑለ ሃይሏ ሀገረ አሜሪካ ያደረገና በተለይም የበቆሎ ሰብል ላይ የከፋ ጉዳት የሚያደርስ የተምች ወረርሽኝ አፍሪካን በስተደቡብ ክፍል ጀምሮ…
Read More...

የግብር አስፈላጊነት

የግብር አስፈላጊነት                                                       ታዬ ከበደ በየትኛውም አገር ውስጥ የሚገኝ መንግስት ለህዝቡ የተሟላ አገልግሎት መስጠት  እንዲችል ግብር መሰብሰቡ የግድ ነው። ከልማት የገቢ ምንጮች ውስጥ ዋነኛው በአገር ውስጥ…
Read More...

የድርቅ አደጋን በዘላቂነት ለመቋቋም

የድርቅ አደጋን በዘላቂነት ለመቋቋም                                                             ታዬ ከበደ በአሁኑ ወቅትም ለድርቅ አደጋ የተጋለጡ ዜጎችን ለመታደግ መንግስት ማናቸውንም ተግባራት በማከናወን ላይ ይገኛል። መንግስት የችግሩን ስፋትና…
Read More...

የመታደሳችን ምልክት

የመታደሳችን ምልክት                                                     ታዬ ከበደ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በሀገራችን ህዝቦች ትብብር ተጀምሮ እየተገባደደ ያለ የቁርጠኝነታችን ሃውልት ነው፡፡ ግድቡ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች…
Read More...

ሰላምና መረጋጋት—ለዘላቂ እድገት

ሰላምና መረጋጋት—ለዘላቂ እድገት                                                         ታዬ ከበደ የሰላምና መረጋጋት ጠቀሜታ ዘርፈ ብዙ ነው። በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ባሉ በማደግ ላይ ለሚገኙ አገራትሰላምና መረጋጋት ወሳኝ ጉዳይ ነው። በሰላምና…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy