Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ዘመን ተሻጋሪ ዕሴቶች

ዘመን ተሻጋሪ ዕሴቶች አሉን! አባ መላኩ በቅርቡ  የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት መድረክ ላይ  የተናገሩት ነገር ቀልቤን  ገዝቶታል። ኢትዮጵያዊነት ማንም ተነስቶ በፈለገው ጊዜ የሚያፈርሰው ወይም የሚንደው ነገር አይደለም፤  …
Read More...

ባለፉት አራት ወራት 156 በኤርትራ የመሸጉ የሽብር ቡድን አባላት እጃቸውን ሰጥተዋል

በኤርትራ ለሽብር ተግባር ተሸሸግው የነበሩ 156 የግንቦት 7፣ የኦነግ፣ የደምሒት እና የሌሎችም ፀረ ሰላም ቡድን አባላት እጃቸውን በመስጠት ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል የምእራብ ትግራይ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ እና የፀጥታ ዘርፍ አስተዳደር ሃላፊ አቶ ተኪኡ መተኮ ለፋና ብሮድካስቲግ ኮርፖሬት…
Read More...

ለኢኮኖሚ ዕድገቱ ቀጣይነት የግል ዘርፉን ማበረታታት ያስፈልጋል-ክርስቲን ላጋርድ

ኢትዮጵያ በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ የያዘቻቸውን የልማት ግቦች ውጤታማ ለማድረግ የግሉን ዘርፍ ማበረታታት እንደሚገባት የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ. ኤም. ኤፍ) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክርስቲን ላጋርድ ገለጹ። ተቋሙ ለኢትዮጵያ የወጪ ንግድ መዛባት መፍትሄ የሚሆን…
Read More...

ፌዴራል ሥርዓታችን ለሠላምና ልማታችን

ፌዴራል ሥርዓታችን ለሠላምና ልማታችን ወንድይራድ ኃብተየስ በኢትዮጵያ እየተገነባ ያለው ፌዴራላዊ ሥርዓት በተለያዩ ጊዜያት ለተፈጠሩ ጊዜያዊ ችግሮች ወቅታዊና አስተማማኝ ምላሽ እየሰጠ ዛሬ ላይ ደርሷል። በዚህም የተነሳ ሊፈጠሩ የሚችሉ ነባራዊ እንቅፋቶችን በመሻገር ሁሉም የአገሪቱ…
Read More...

ሠላማችን ይብዛ…

ሠላማችን ይብዛ... አባ መላኩ አሁን ባለንበት ወሣኝ ወቅት ላይ ኪራይ ሰብሳቢነትን የማድረቅና መልካም አስተዳደርን የማስፈን ትግል ይበልጥ ተጧጥፎ ጫፍ ላይ ደርሷል፡፡ እዚህ ላይ ኢሕአዴግ ዕድለኛ ነው ሊያሰኘው የሚገባ ጉዳይ ይታያል። ህዝቡ እያንዳንዷን ክፍተት ለይቶ የመናገር ድፍረቱ…
Read More...

የፌዴራል ስርአቱ አበይት ስኬቶች

የፌዴራል ስርአቱ አበይት ስኬቶች                                                                                     መዝገቡ ዋኘው የዜጎች የዘመናት ጥያቄ የነበረው ብዝኃነትን የማስተናገድ ችግር ሕዳር 29 ቀን 1987 ዓ.ም…
Read More...

በትብብርና በመደጋገፍ ላይ የተመሰረተ የፌዴራል ስርአት

በትብብርና በመደጋገፍ ላይ የተመሰረተ የፌዴራል ስርአት                                                              ዮናስ ኢትዮጵያን ለዘመናት የመሩት ገዥዎች በተከተሉት ፀረ ዴሞክራሲያዊ የአገዛዝ ስርዓት ዜጎችም ሆነ ልዩ ልዩ ማህበረሰቦች…
Read More...

የብሄር ብሄረሰቦች በዓልና ወቅታዊ ሁኔታ

የብሄር ብሄረሰቦች በዓልና ወቅታዊ ሁኔታ                                                            ታዬ ከበደ በቅርቡ ለ12ኛ ጊዜ በተከበረው የአገራችን ብሄሮች ብሄረሰቦች በዓል ላይ በተለይ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች ከወሰን ጋር…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy