Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

የኢትዮጵያ ፅኑ አቋም

የኢትዮጵያ ፅኑ አቋም                                                       ታዬ ከበደ ኢትዮጵያ በሰላም ፈላጊነት አቋሟ የምትታወቅ ሀገር ናት። በባህረ ሰላጤው ሀገራትና በኳታር መካከል በተፈጠረው ፖለቲካዊ ውዝግብ የኤርትራ መንግስት በወሰደው አቋም…
Read More...

አንዳንድ ነጥቦች ስለ ቀን ገቢ ግብር አወሳሰን

አንዳንድ ነጥቦች ስለ ቀን ገቢ ግብር አወሳሰን                                                   ታዬ ከበደ ግብር መክፈል የዜግነት ክብርና ኩራት ነው። የመሰረተ ልማትና ሌሎች ተግባሮች የሚወሰኑት መሰረተ ልማት የሚገነባውና ፍተሐዊ የሃብት ክፍፍል እውን…
Read More...

ህዝብን ከህዝብ ጋር የማስተሳሰር ጥረት

ህዝብን ከህዝብ ጋር የማስተሳሰር ጥረት                                                         ታዬ ከበደ የኢፌዴሪ ህዝብና መንግስት ስደተኞችን በእንግዳ ተቀባይነት መንፈስ እያስተናገዱ ነው። መንግስት በፖሊሲ ደረጃ ስደተኞችን እንደሚቀበልና በዚህም…
Read More...

የድንበር ችግሮችን የሚፈታ ስርዓት

የድንበር ችግሮችን የሚፈታ ስርዓት ዳዊት ምትኩ አገራችን የምትከተለው ፌዴራላዊ ስርዓት በተለያዩ ምክንያቶች የሚከሰቱ የድንበር ውዝግቦችን የመፍታት ስርዓትና አቅም ያለው ነው። ስርዓቱ ብህዝቦች መፈቃቀድ ላይ የተመሰረተ እንደመሆኑ መጠን ባለፉት ስርዓቶች ይነሱ የነበሩ ችግሮችን…
Read More...

የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም ህገ መንግስታዊ ነው!

የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም ህገ መንግስታዊ ነው! ዳዊት ምትኩ በቅርቡ ኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ላይ ስላለው ልዩ ጥቅም አስመልክቶ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጅቶ የህዝብ ተወካዩች ምክር ቤት ቀርቧል። ይህ ልዩ ጥቅም በህገ መንግስቱ አንቀፅ 49 ላይ የሰፈረ ነው። በህገ መንግስቱ በዚሁ…
Read More...

ያልተዳፈነው ፍም

ያልተዳፈነው ፍም                                                      ደስታ ኃይሉ የአክራሪነት አስተሳሰብና ተግባር ፀረ-ዴሞክራሲያዊ ነው። የሌሎችን መብት ያለ ርህራሔ ይጋፋል። በጊዜ ሂደት ውስጥ ሰላምን የሚነሳና ልማትን የሚያቀጭጭ ነው። በአሁኑ…
Read More...

ኢንዱስትሪው የመሪነት ሚናውን እንዲረከብ

ኢንዱስትሪው የመሪነት ሚናውን እንዲረከብ…                                                         ደስታ ኃይሉ በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ግብርናውና ኢንዱስትሪው ተመጋጋቢ ሚና እንዲኖራቸው ተደርጎ ነው የተቀረፀው። በዕቅድ ዘመኑ…
Read More...

በአዲሲቷ ኢትዮጵያ ውስጥ የትጥቅ ትግል አያዋጣም!

በአዲሲቷ ኢትዮጵያ ውስጥ የትጥቅ ትግል አያዋጣም!                                                                   ደስታ ኃይሉ በቅርቡ 95 የሚሆኑና ራሳቸውን የቤኒሻንጉል ነፃነት ንቅናቄ (ቤነን) እያሉ የሚጠሩ ኃይሎች ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ…
Read More...

ህገ መንግስቱ የድንበር ውዝግብ መፍቻ ነው!

ህገ መንግስቱ የድንበር ውዝግብ መፍቻ ነው!                                                     ደስታ ኃይሉ በአገራችን ውስጥ በተፈጥሮ ሃብት እጥረት ሳቢያ የሚከሰቱ ውዝግቦች በህገ መንግስቱ መሰረት እልባት እየተሰጣቸው ነው፡፡ በአገራችን የድንበር…
Read More...

ከትግራይና አማራ ክልሎች በተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች የተዘጋጀው ህዝባዊ ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች መቐለ እየገቡ ነው

በአማራ እና በትግራይ ክልሎች የሀገር ሽማግሌዎች በተዘጋጀው ህዝባዊ ኮንፈረንስ የሚሳተፉ የሀገር ሽማግሌዎች ወደ መቐለ እየገቡ ነው። ነገ በመቐለ ከተማ በሚካሄደው ህዝባዊ ኮንፈረንስ ላይ ለመገኘት ትናንት ከ400 በላይ የሀገር ሽማግሌዎች ትግራይ ክልል ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy