Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

መድረክ አዲስ የሥራ አስፈፃሚ አመራር አባላትን መረጠ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ፓርቲ አዲስ የሥራ አስፈፃሚ አመራር አባላትን መረጠ። መድረክ ዛሬ የምርጫ ቦርድ ተወካዮች በተገኙበት ባካሄደው 13ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ዶክተር ሚሊዮን ቱማቶን የግንባሩ ሊቀ መንበር አድርጎ መርጧል። በተጨማሪም መምህር ጎይተኦም ፀጋዬ…
Read More...

አቶ አማረ አረጋዊ እና አቶ ክፍሌ ወዳጆ እውቅና ተሰጣቸው

አቶ ክፍሌ ወዳጆ በኢትዮጵያ ሀሳብ የመግለፅ፣ የመናገርና የመፃፍ ነፃነት እንዲከበር በብርቱ በመታገል ላበረከቱት አስተዋፅኦ ነው እውቅናው የተሰጣቸው፡፡ አቶ ክፍሌ ወዳጆ በ1987 ዓ.ም የፀደቀውን ሕገመንግስት ያረቀቀውንና ያፀደቀውን ኮሚሽን የመሩ ሲሆን የሚድያ አስፈላጊነትን በማሳመን…
Read More...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዘጠኝ ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው 34ኛ መደበኛ ስብሰባው ዘጠኝ ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ ከተወያየባቸው ረቂቅ አዋጆች መካከል የኢፌዴሪ መንግስት ከአለም ነዳጅ ላኪ ሃገራት (ኦፔክ) ዓለምአቀፍ ልማት ፈንድና ከዓረብ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት ጋር፥ ለሻምቡ-አጋምሳ…
Read More...

በአማራ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በግብርና ምርታማነት የተሻለ ውጤት ተመዝግቧል- አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

ትናንት የተጀመረው የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በዛሬው ውሎው የክልሉን የ2009 የአፈጻጸም ሪፖርት አድምጧል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ባቀረቡት ሪፖርት በግብርናው ዘርፍ ምርታማነት በተጠናቀቀው በጀት የተሻለ ውጤት መመዝገቡን ነው ያብራሩት።…
Read More...

የስደት በር ይዘጋ!

የስደት በር ይዘጋ!                                                                 ታዬ ከበደ ህገ ወጥ ስደት የግለሰቦችንና የሀገርን ክብር እንደሚጋፋ ጥቅል ግንዛቤ በማስጨበጥ፤ በአገራችን የውጭ አገር የስራ ሥምሪት አዋጅ ቁጥር 923/2008…
Read More...

በአማራ ክልል የህዝብን ቅሬታ ችግር ለመፍታት በተደረገው ጥረት ውጤታማ ስራዎች መከናወናቸው ተገለጸ

በአማራ ክልል ህዝብን ባሳተፈ መልኩ ለህግ የበላይነት መረጋገጥና የቅሬታ ምንጭ የሆኑ ጉዳዮችን ለመፍታት የተደረገው ጥረት ውጤታማ መሆኑን የክልሉ ምክር ቤት አስታወቀ። የምክር ቤቱ 5ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ ማምሻውን ተጀምሯል። አፈ-ጉባኤው አቶ ይርሳው…
Read More...

ፓርቲዎቹ የፖለቲካ ምህዳር ለማስፋት የሚረዱ አዋጆችን በቅድሚያ ለመደራደር ተስማሙ

ፓርቲዎቹ የፖለቲካ ምህዳርን ለማስፋት በሚረዱ አዋጆች ላይ በቅድሚያ ለመደራደር ተስማሙ አገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች 12 የድርድር አጀንዳዎችን በቅደም ተከተል በማስቀመጥ በሰነድ መልክ አፅድቀውታል። ተቀዳሚ ረዳት አደራዳሪው አቶ ዋሲሁን ተስፋዬ በአደራዳሪዎቹ በቀረቡት የድርድር…
Read More...

ኢትዮጵያ ለምስራቅ አፍሪካ ሰላም መስፈን ቁርጠኛ ሆና ትሰራለች- ውጭ ጉዳይ

በምስራቅ አፍሪካ ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን  ኢትዮጵያ ትኩረት ሰጥታ እየተንቀሳቀሰች እንደሆነ የውጭ ጉዳይሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ገለፁ᎓᎓ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ለአሜሪካ ኮንግረስ አባላትና ሰራተኞች በዋይት ሃውስ ተገኝተው ስለኢትዮ አሜሪካ ግንኙነት ገለፃ አድርገዋል᎓᎓…
Read More...

ኢትዮጵያ የኢንደስትሪ ፓርኮቿን ቁጥር በ2010 15 ለማድረስ አቅዳለች

ኢትዮጵያ የማኑፋክቸሪንግና ኤክስፖርት ዘርፏን ለማሳደግ እስከ ጥር 2010 ድረስ ያሏትን የኢንደስትሪ ፓርኮች ቁጥርን ወደ 15 ለማድረስ ማቀዷ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንደስትሪያል ፓርክ ቦርድ ሊቀመንበር ዶ/ር አርከበ እቁባይ እንደገለጹት ከሆነ ኢትዮጵያ የኢንደስትሪ ፓርኮቿን ቁጥር…
Read More...

ኢትዮጵያና ግጭትን የማስወገድ ተግባሯ

ኢትዮጵያና ግጭትን የማስወገድ ተግባሯ ዳዊት ምትኩ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ውስጥ የሚከሰቱ ግጭቶችን ለማስወገድ በርካታ ተግባራትን እያከናወነች ነው። በተለይም የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ከግጭት ነፃ ሆነው በኢኮኖሚ እንዲተሳሰሩ በመሰረተ ልማት፣ በኤሌክትሪክ ሃይል፣ በንግድና በኢንቨስትመንት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy