Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ትኩረት ለወጣቱ

ትኩረት ለወጣቱ ዳዊት ምትኩ ወጣቶች ይህን አገር በቀጣይ የሚረከቡ ናቸው። ዛሬ እነርሱን በተሻለ ቁመና ላይ እንዲገኙ ማድረግ ነገ አገራችን የምትፈልገውን የሰው ሃይል ማብቃት ነው። እንደሚታወቀው ሁሉ መንግስት በአሁኑ ወቅት ከመቼውም ጊዜ በላይ ለወጣቶች ትኩረት ሰጥቷል። ግና ትኩረቱ…
Read More...

መልካም አስተዳደር የህዝቡንም ብርቱ ጥረት ይጠይቃል!

መልካም አስተዳደር የህዝቡንም ብርቱ ጥረት ይጠይቃል!                                   ዳዊት ምትኩ በያዝነው ዓመት የጥልቅ ተሃድሶ ተካሂዷል። በዚህ የጥልቅ ተሃድሶም ከመልካም አስተዳደር አኳያ በተጨባጭ አበረታች ውጤት ተገኝተዋል። ይህ ውጤት የተገኘው በሁሉም…
Read More...

ህዝባዊና ኃላፊነት የሚሰማው መንግስት

ህዝባዊና ኃላፊነት የሚሰማው መንግስት ዳዊት ምትኩ የኢትዮጵያ መንግስት ተግባራቶቹ ሁሉ በህዝብ ፍላጎት ላይ የተመሰረቱ ናቸው። ይህ በህዝብ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ፍላጎቱ ከሚመራበት ህዝባዊነት መንፈሰ የመነጨ ነው። ሃላፊነትም የሚሰማው ነው። ይህ ማንነቱ ገና ከመነሻው ጀምሮ በህዝብ…
Read More...

የታላቁ የሕዳሴ ግድብ መድረሻና ሁሉን አቀፍ ጠቀሜታው

የታላቁ የሕዳሴ ግድብ መድረሻና ሁሉን አቀፍ ጠቀሜታው                                                            ይነበብ ይግለጡ ኢትዮጵያ በአፍሪካም ሆነ በአለም አቀፍ መድረክ ጉልህ ተሰሚነትና ተደማጭነትን  ለማግኘት የበቃች ሀገር ነች፡፡…
Read More...

ስደት ይቁም

ስደት ይቁም                                              ይነበብ ይግለጡ የሰው ልጅ በሕይወት ዘመኑ ያለው ትልቁ ጸጋ ሀገር ነው፡፡ ሀገር በእናትም በአባትም ትመሰላለች። የሀገር ፍቅር፤ የወገን ፍቅር የምንለው የተለያዩ ተፈጥሮዎችዋን፣ ሕዝብዋን፣ ባህሏን፣…
Read More...

ሕጻናት እና  ትምህርት በኢትዮጵያ ሶማሌ

ሕጻናት እና  ትምህርት በኢትዮጵያ ሶማሌ ቤቲ በድሉ ትምህርት የአንድን ሰው ሁለንተናዊ ሕይወት  ለመገንባት ከሚያስፈልጉ መሠረታዊ ነገሮች አንዱ ነው፡፡ በመሆኑም ተተኪውን  ትውልድ ቅርጽ ለማስያዝ፣ ጠንካራ እና ጤናማ ማኅበረሰብ ለመገንባት ዓይነተኛ ሚና አለው። ስለዚህ የትምህርት ዋጋ…
Read More...

ለሴቶች የተሰራ ለሕዝብ እንደተሰራ ነው!

ለሴቶች የተሰራ ለሕዝብ እንደተሰራ ነው! ውብሸት ሰንደቁ በሶማሌ ማኅበረሰብ ውስጥ ሴት ልጅ የበለጠ ክብር አላት። በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልልም ሴትነት ከምንም በላይ ይከበራል፡፡ ሴትን ሲደበድብ ወይም ሲበድል የተገኘ ሰው ፖሊስ አሊያም ሌላ ሕግ አስከባሪ እስኪመጣ ወይም ፍርድ ቤት…
Read More...

ኢትዮጵያ ከ2 ዓመት በኋላ የምታመጥቀው ሳተላይት ግንባታ እየተካሄደ ነው

ኢትዮጵያ ከሁለት ዓመት በኋላ የምታመጥቀው ሳተላይት ግንባታ እየተካሄደ መሆኑ ተገለፀ። ይህ የተገለፀው ዛሬ የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ምክር ቤት 1ኛ መደበኛ ጉባኤ ሲጀምር ነው። የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ምክር ቤት 1ኛ ጉባኤ በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም…
Read More...

አገር  የሚያብበውም  ሆነ  የሚከስመው በወጣቶቹ ነው!

አገር  የሚያብበውም  ሆነ  የሚከስመው በወጣቶቹ ነው! ውብሸት ሰንደቁ በአጭርና ረጅም ልቦለዶቹ የሚታወቀው ደረሲ ስብሓት ገብረእግዚአብሔር ከልቦለዶቹ አንዱ በሆነው “ትኩሳት” በሚባለው የረጅም ልቦለድ መፅሐፉ  ስለወጣትነት እንዲህ ይላል፡፡  “ጥሩ ነው ወጣት መሆን፡፡  ገንዘብ…
Read More...

 ሕጻናት እና  ትምህርት በኢትዮ-ሶማሌ

              ሕጻናት እና  ትምህርት በኢትዮ-ሶማሌ ትምህርት የአንድን ሰው ሁለንተናዊ ሕይወት ለመገንባት ከሚያስፈልጉ መሠረታዊ ነገሮች  አንዱ ነው፡፡ በመሆኑም ተተኪውን ትውልድ ቅርጽ ለማስያዝ፣ ጠንካራ እና ጤናማ ማኅበረሰብ ለመገንባት ዓይነተኛ ሚና አለው። ስለዚህ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy