Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

የመልካም አስተዳደር ችግሮች እንዲፈቱ…

የመልካም አስተዳደር ችግሮች እንዲፈቱ…                                                  ደስታ ኃይሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ ጠያቂ ህብረተሰብ ተፈጥሯል። ይህ ህብረተሰብ መብትና ግዴታውን በሚገባ እየተገነዘበ መጥቷል። እናም ይህን ግንዛቤ ያጎለበተው…
Read More...

ገፅታ ግንባታና ኢንቨስትመንት

ገፅታ ግንባታና ኢንቨስትመንት                                                 ዘአማን በላይ የኢትዮጵያ መንግስት የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን በመሳብ ረገድ ውጤታማ ሆኗል። ይህ ውጤት የተገኘው መንግስት ከህዝቡ ጋር በመሆን የሀገሪቱን ገፅታ ለመገንባት…
Read More...

ድርቅን መቋቋም የቻለ ሀገራዊ አቅም

ድርቅን መቋቋም የቻለ ሀገራዊ አቅም                                                  ቶሎሳ ኡርጌሳ የምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ለአየር ንብረት ለውጥ የተጋለጠ ነው። በዚህም ሳቢያ በየጊዜው ለድርቅ አደጋ ይጋለጣሉ። ኢትዮጵያም ከዚህ የተፈጥሮ አደጋ ልታመልጥ…
Read More...

የህዳሴው ግድብ በመርህ እንጂ በዘፈቀደ የሚመራ አይደለም!

የህዳሴው ግድብ በመርህ እንጂ በዘፈቀደ የሚመራ አይደለም!                                                          ቶሎሳ ኡርጌሳ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያዊያን ብቻ አይደለም። የቀጣናው፣ የተፋሰሱ ብሎም የአፍሪካ ኩራት ጭምርም ነው።…
Read More...

ለፅንፈኞች አሉባልታ ላለመጋለጥ!

ለፅንፈኞች አሉባልታ ላለመጋለጥ!                                                        ዘአማን በላይ የፅንፈኞች ሴራ ብዙ ነው። ተዘርዝሮ የሚያልቅ አይደለም። እነዚህ ሃይሎች የጥበትና የትምክህት ፍላጎታቸውን ለማሳካት እንዲሁም የአንዳንድ…
Read More...

ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ወንጀለኞችን ለመለዋወጥ የተደረሰበትን ስምምነት አፀደቀች

የቻይና ከፍተኛ የህግ አውጭ ምክር ቤት ከኢትዮጵያ እና ከአርጀንቲና ጋር ወንጀለኞችን ለመቀያየር የተደረጉትን ስምምነቶች አፀደቀ፡፡ የቻይና ብሔራዊ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ እስረኞችን በሚቀያየሩ አገራት ሀላፊነት፣ ግዴታዎች፣ አስፈላጊ ወጪዎች እንዲሁም ግጭቶችን መፍታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች…
Read More...

የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ህገ-መንግሥታዊ ልዩ ጥቅም አስመልክቶ የቀረበ መግለጫ

የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ህገ-መንግሥታዊ ልዩ ጥቅም አስመልክቶ የቀረበ መግለጫ የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ሰፊ ውይይት ካካሄዱበት በኋላ በተወካዮቻቸው አማካይነት ያፀደቁት ህገ-መንግሥት የሁሉንም ሕዝቦች መብቶችና ጥቅምች የሚያስጠብቅ ነው፡፡…
Read More...

የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ህገ-መንግሥታዊ ልዩ ጥቅም አስመልክቶ የቀረበ መግለጫ፣

የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ህገ-መንግሥታዊ ልዩ ጥቅም አስመልክቶ የቀረበ መግለጫ፣ የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ሰፊ ውይይት ካካሄዱበት በኋላ በተወካዮቻቸው አማካይነት ያፀደቁት ህገ-መንግሥት የሁሉንም ሕዝቦች መብቶችና ጥቅምች የሚያስጠብቅ ነው፡፡…
Read More...

የደቡብ ሱዳን የሠላም ጉዳይ የእኛም ጉዳይ የሚሆነው …

የደቡብ ሱዳን የሠላም ጉዳይ የእኛም ጉዳይ የሚሆነው … ወንድይራድ ኃብተየስ የደቡብ ሱዳን ጉዳይ ከኢትዮጵያ ጋር የተቆራኘ በርካታ ክስተቶችን አምቆ ይዟል።  ደቡብ ሱዳኖች ከሰሜን ሱዳን ጋር በነበራቸው የረዥም ጊዜ የሽምቅ ውጊያ ጦርነት ውስጥ አጼ ኃይለ ሥላሴ ሁለቱን ወገኖች…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy