Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2017

ድርድር በስልጣንና በችሎታ የተገደበ ነው

ድርድር በስልጣንና በችሎታ የተገደበ ነው ብ. ነጋሽ በሃገር አቀፍ ደረጃ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ጋር ወደድርድር ለመግባት አጀንዳዎችን በማጽደቅ ላይ ይገኛሉ። እስከአሁን በተደረጉ አጀንዳ የማጽደቅ ውይይቶች፣ አምስት የድርድር አጀንዳዎች ጸድቀዋል።…
Read More...

ከ40 ልጆች እስከ 850 ሺህ ስደተኞች

ከ40 ልጆች እስከ 850 ሺህ ስደተኞች ኢብሳ ነመራ የኢትዮጵያ ህዝብ እንግዳ ተቀባይ ነው ይባላል። በእርግጥም እንግዳ ተቀባይ ነው። እንግዳ ተቀባይነቱ ጥቅም በሚያስገኙለት ቱሪስቶች የተገደበ አይደለም። ቱሪስትንማ ማን ይጠላል፤ ገንዘብ አለውና። የኢትዮጵያ እንግዳ ተቀባይነት፣ በችግር…
Read More...

በስትራቴጂክ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የዓባይ ተፋሰስ አገሮች የመሪዎች ጉባዔ በኢንቴቤ ተካሄደ

በስትራቴጂክ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የዓባይ ተፋሰስ አገሮች የመሪዎች ጉባዔ በኡጋንዳ ኢንቴቤ ተካሄደ። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ሌሎች የተፋሰሱ አገሮች መሪዎች ውይይቱ ላይ ተገኝተዋል። የዓባይ ተፋሰሱ አገሮች ስብሰባ ከአራት ቀናት በፊት የተጀመረ ሲሆን፤ በእነዚሁ…
Read More...

በሽብር ድርጅት ውስጥ ሙሉ በሙሉ በመሳተፍ ወንጀል በተከሰሱ 16 ግለሰቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተሰጠ

በሽብር ድርጅት ውስጥ ሙሉ በሙሉ በመሳተፍ ወንጀል በተከሰሱ ግለሰቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተሰጠ፡፡ ተከሳሾች 1ኛ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን፣ 2ኛ በላይነህ ሲሳይ፣ 3ኛ አለባቸው ማሞ፣ 4ኛ አወቀ ሞኜ፣ 5ኛ ዘሪሁን በሬ፣ 6ኛ ወርቅዬ ምስጋናው፣ 7ኛ አማረ መስፍን፣ 8ኛ ተስፋዬ ታሪኩ፣ 9ኛ…
Read More...

በስትራቴጂክ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የዓባይ ተፋሰስ አገሮች የመሪዎች ጉባዔ በኢንቴቤ ተካሄደ

በስትራቴጂክ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የዓባይ ተፋሰስ አገሮች የመሪዎች ጉባዔ በኡጋንዳ ኢንቴቤ ተካሄደ። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ሌሎች የተፋሰሱ አገሮች መሪዎች ውይይቱ ላይ ተገኝተዋል። የዓባይ ተፋሰሱ አገሮች ስብሰባ ከሦስት ቀናት በፊት የተጀመረ ሲሆን፤ በእነዚሁ…
Read More...

የአገር ሽማግሌዎችና አባገዳዎች ህወሓትና ደኢህዴን የተመሰረቱባቸውን ታሪካዊ ሥፍራዎች ጎበኙ

ከተለያዩ የአገሪቱ ክልሎች የተውጣጡ የአገር ሽማግሌዎችና አባገዳዎች ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) እና የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) የተመሰረቱባቸውን ታሪካዊ ሥፍራዎች ጎበኙ። የአገር ሽማግሌዎችና አባገዳዎች ታሪካዊ ቦታዎቹን የጎበኙት በየዓመቱ ሰኔ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy