የኦሮሚያ ክልል ከ 1 ሺህ በላይ የጤና ባለሙያዎችና አመራሮች ላይ እርምጃ ወሰደ
በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ ጤና ጣቢያዎችና ሆስፒታሎች በአገልግሎት አሰጣጥ ችግር የታየባቸው ከ1 ሺህ በላይ የጤና ባለሙያዎችና አመራሮች ላይ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ ጤና ጥበቃ ቢሮ ገለጸ፡፡
በጤናው ዘርፍ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ከቢሮው ጀምሮ እስከ ወረዳ ባሉ የጤና ተቋማት፥ በተደረገ…
Read More...
Read More...