Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

January 2018

የትግራይ ክልል ምክር ቤት በአስቸኳይ ጉባኤው አዲስ የስራ አስፈፃሚ አባላት ሹመትን ያፀድቃል

የትግራይ ክልል ምክር ቤት ጥር 2 ቀን 2010 ዓመተ ምህረት 5ኛ ዘመን 3ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ያካሂዳል። የምክር ቤቱ የህዝብ ግኑኝነት እና ኮንፍረንስ አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ሙሉጌታ ታረቀኝ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥ ምክር ቤቱ በአስቸኳይ ጉባኤው የክልሉን መንግስት…
Read More...

እውን ግብፆችን አለመጠራጠር ይቻላልን?

እውን ግብፆችን አለመጠራጠር ይቻላልን? ኢዛና ዘ መንፈስ ሀገራችን ኢትዮጵያ በፈርጀ ብዙ የህዳሴ ጉዞ ላይ ሰለመሆኗ መላው የዓለም ማህበረሰብም ጭምር ምስክርነቱን ሲሰጥ የተደመጠበት ወቅት ቢኖር 2007ዓ.ም ነው ማለት ይቻላል፡፡ ለዚህ ደግሞ በወቅቱ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት የነበሩትን…
Read More...

ድርቅና የምርት ዕድገት

ድርቅና የምርት ዕድገት                                                        ደስታ ኃይሉ በአገራችን በአሁኑ ወቅት ይሰበሰባል ተብሎ የሚጠበቀው ምርት ከፍተኛ ነው። ይህም ምርት ብክነትን በሚቀንስ መልኩ ተሰብስቦ ወደ ገበያ ሲወጣ በአንዳንድ…
Read More...

የጉብኝቱ አንድምታ

የጉብኝቱ አንድምታ                                                     ደስታ ኃይሉ ሰሞኑን የዓለም ባንክ ዋና ዳይሬክተር ክርስቲን ላጋርድ በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት አድርገው ነበር። ይህ ጉብኝት ትርጉም ያለው ነው። ጉብኝቱ ኢትዮጵያና ህዝቦቿ ስራ…
Read More...

ከዜሮ ዝንጣፊ…

ከዜሮ ዝንጣፊ…                                                    ደስታ ኃይሉ ሰሞኑን “ብሉንበርግ” (Bloomberg) የተሰኘው የዜና አውታር “ኢትዮጵያ በላቲን አሜሪካ የአበባ አምራቾች የተያዘውን የአሜሪካ የአበባ ገበያ የበላይነት ለመንጠቅ በአበባ…
Read More...

አገራዊ ተጠቃሚነትን ይመርኮዝ

አገራዊ ተጠቃሚነትን ይመርኮዝ                                                      ደስታ ኃይሉ በኢትዮጵያ ውስጥ በሰላማዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፖርቲዎች የድርድር ሂደትን “የሚያጠግብ እንጀራ…” እንዲሉት ዓይነት እየሆነ ነው። የድርድሩ ሂደት…
Read More...

የዕድላችን መንገዶች

የዕድላችን መንገዶች ዳዊት ምትኩ አገራችን እያከናወነች ያለችው የኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ የመጪው ጊዜ ዕድላችን በር ከፋቾች ሊሆኑ መቻላቸው ግልፅ እየሆነ ነው። በአሁኑ ወቅት ፓርኮቹ የውጭ ምንዛሬን ከማስገኘት፣ ለዜጎች የስራ እድል ከመፍጠር፣ የአርሶ አደሮችን ምርት በግብዓትነት…
Read More...

የአገራችን መፃዒ ተስፋዎች

የአገራችን መፃዒ ተስፋዎች ዳዊት ምትኩ የሀገራችንን ዩኒቨርስቲዎችንና በየዩኒቨርስቲዎች ውሰጥ የሚገኙት ወጣቶችን የአገራችን ተስፋዎች ናቸው። ወጣቶቹ የሚገኙባቸው ዩኒቨርቲዎች የሰላም ማዕከል መሆናቸውን፣ የአብሮነትና የተስፋ ማዕከሎችና የአዳዲስ ቴክኖሎጂ መፍለቂያ እንዲሁም የአገራችን…
Read More...

ተስፋ ሰጪው ግንኙነት

ተስፋ ሰጪው ግንኙነት ዳዊት ምትኩ በቅርቡ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ በፅህፈት ቤታቸው የበርካታ አገራትን አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤዎችን በተቀበሉበት ወቅት “ኢትዮጵያ ከቻይና እና ከሌሎች አራት የአፍሪካ እና አውሮፓ አገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ልታጠናክር ይገባል”…
Read More...

ሰላምና የጎሳ መሪዎች ሚና

ሰላምና የጎሳ መሪዎች ሚና ዳዊት ምትኩ በየአካባቢው የሚገኙ የጎሳ መሪዎች የሀገራቸውን ሰላም ከማስጠበቅ አኳያ የጎላ ሚና አላቸው። የጎሳ መሪዎች በህዝቡ ውስጥ ተቀባይነት ያላቸው፣ በተለይ ወጣቶች የአካባቢያቸውን የጎሳ መሪዎች የሚሰሙና የሚቀበሉ በመሆናቸው በሰላሙ ሂደት ላይ እነዚህ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy