Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

January 2018

ለመልካም አስተዳደር ስኬት …

ለመልካም አስተዳደር ስኬት … ኃብተየስ ወንድራድ በቅርቡ በአንዳንድ የአገሪቱ አካባቢዎች የተለያዩ ተቃውሞዎች ሲሰሙ ነበር። በእርግጥ ተቃውሞው አግባብነት ሊኖረው ይችል ይሆናል። ተቃውሞው የተገለፀበት አካሄድ ግን ህይወትና ንብረት ያወደመ በመሆኑ ሠላም ወዳዱን ህዝብ ያሳዘነ ሆኗል።…
Read More...

እንነጋገር፤ እንወያይ፤ ችግሮቻችንንም እንፍታ

እንነጋገር፤ እንወያይ፤ ችግሮቻችንንም እንፍታ ዮናስ ኢትዮጵያውያን በመረጡበት ሥፍራ የመኖር፣ የመሥራት፣ የመዘዋወርና ሀብት የማፍራት መብታቸው በሕግ የተረጋገጠ ቢሆንም ተግባራዊ ባለመሆኑ ብቻ፣ በበርካታ ዜጎቻችን ላይ ከፍተኛ በደል ተፈጽሟል፡፡ ዜጎች በገዛ አገራቸው ‹‹መጤ››…
Read More...

በዳበረ ልምድና በተሟላ ኢትዮጵያዊነት ችግሮች ሲፈቱ

በዳበረ ልምድና በተሟላ ኢትዮጵያዊነት ችግሮች ሲፈቱ ዮናስ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የዛሬ ሁለት አመት ግድም ከነሃሴ 10-15/2008 ዓ.ም ድረስ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ያለፉትን አስራ አምስት ዓመታት የለውጥ ጉዞ በመገምገም በአንድ በኩል በእስካሁኑ ትግል የተመዘገቡ…
Read More...

ሕገ-መንግስቱን በማወቅና ባለማወቅ መካከል

ሕገ-መንግስቱን በማወቅና ባለማወቅ መካከል                                                             ይልቃል ፍርዱ ሕገመንግስቱን በውል ጠልቆ የመረዳትና ተግባራዊ የማድረግ ችግር ገዝፎ ይታያል፡፡ አይደለም በሕዝቡ ግንዛቤ ለመፍጠር በኃላፊነት…
Read More...

ችግሮችን በመለየት የታየው ቁርጠኝነት በመፈፀምም ይደገም

ችግሮችን በመለየት የታየው ቁርጠኝነት በመፈፀምም ይደገም ብ. ነጋሽ የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ከሚቴ ከታህሳስ 3 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ ለ17 ቀናት ያካሄደውን ስብሰባ ባለፈው ዓርብ አጠናቆ መግለጫ አውጥቷል። የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከአራቱም እህትማማች ድርጅቶች ማለትም…
Read More...

ተማሪዎቻችን ተስፋ እንጂ የአደጋ ሥጋት መሆን የለባቸውም

ተማሪዎቻችን ተስፋ እንጂ የአደጋ ሥጋት መሆን የለባቸውም ኢብሳ ነመራ የኢትዮጵያ ዘመናዊ ትምህርት አንድ ክፍለ ዘመን ያህል እድሜ አስቆጥሯል። ይህ ማለት ግን በኢትዮጵያ ትምህርት ከተጀመረ አንድ ክፍለ ዘመን ያህል እድሜ ብቻ ነው ያስቆጠረው ማለት አይደለም። በኢትዮጵያ ትምህርት…
Read More...

ሥነ ምግባርና ህግን አጣምረን ሠላማችንን እናረጋግጥ

ሥነ ምግባርና ህግን አጣምረን ሠላማችንን እናረጋግጥ ብ. ነጋሽ የሃገር ሽማግሌዎች፣ የጎሳ መሪዎች፣ በኦሮሞ ባህል ደግሞ አባገዳዎች፣ የሃይማኖት መሪዎች የአካባቢን ሰላም በማስከበር ረገድ ትልቅ ድርሻ አላቸው። በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ጥብቅ ማህበራዊ ትስስር ባለባቸው ሃገራት…
Read More...

ሲጨፍሩና ሲያጫፍሩ የነበሩ ወደየት ይሆኑ?

ሲጨፍሩና ሲያጫፍሩ የነበሩ ወደየት ይሆኑ? ወንድይራድ ኃብተየስ ግብፃዊያን ፖለቲከኞችና ምሁራን  በማንኛውም  ነገር  የአገራቸውን  ጥቅም ያስጠብቃል  ያሉትን አቋም እንደሚይዙ ታላቁ  የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን  በተመለከተ  የሚያራምዱትን  ሃሳብ   መመልከት  ተገቢ ነው። የግብጽ  …
Read More...

መንገደኞች ለግል መገልገያ ብቻ የሚጠቀሙባቸውን እቃዎች ወደ ሃገር ውስጥ ከታክስ ነጻ እንዲያስገቡ የሚፈቅድ መመሪያ ይፋ ሆነ

መንገደኞች ለግል መገልገያ ብቻ የሚጠቀሙባቸውን እቃዎች ወደ ሃገር ውስጥ ከታክስ ነጻ እንዲያስገቡ የሚፈቅድ መመሪያ ይፋ ሆነ መንገደኞች ለግል መገልገያ ብቻ የሚጠቀሙባቸውን እቃዎች ወደ ሃገር ውስጥ ከታክስ ነጻ እንዲያስገቡ የሚፈቅድ መመሪያ ይፋ ሆነ። ለንግድ የማይዉሉ ወደ አገር…
Read More...

በኢትዮጵያ የሽብር ድርጊት ለመፈፀም ከኤርትራ ስልጠና ወስደው የገቡ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ

በኢትዮጵያ የሽብር ድርጊት ለመፈፀም ከኤርትራ ስልጠና ወስደው የገቡ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ በኤርትራ ሀረና ተብሎ በሚጠራ ስፋራ ግንቦት 7 የተባለውን የሽብር ድርጅት በመቀላቀልና ወታደራዊ ስልጠና በመውሰድ በኢትዮጵያ የሽብር ድርጊት ሲፈጽሙ የተያዙት አምስት ግለሰቦች ከ14 እስከ 15…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy