Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

January 2018

    የማናችን ይብስ? የአንተ ወይስ የእኔ?

    የማናችን ይብስ? የአንተ ወይስ የእኔ? ወንድይራድ ኃብተየስ የርዕሱን ጽንሰ ሃሳብ የወሰድኩት ግብር ስወራንና ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከዚህ ጋር ተያያዥ የሆኑ ነገሮችን በአግባብ ያለመሰብሰብንና ለመንግስት ገቢ አለማድረግ ወዘተ በተመለከተ የፌዴራል ስነምግባርና ጸረሙስና…
Read More...

የሠላም ዋጋ በስንት ይተመን

የሠላም ዋጋ በስንት ይተመን አባ መላኩ የሰው ልጅ በህይወት ለመኖር ቅድሚያ የሠላሙ ባለቤት መሆን ይኖርበታል። የሰው ልጅ ስለ ሌላው መሠረታዊ መብቶቹ ከማሰቡ በፊት ስለ ሠላሙ መስፈን መጨነቅ ይኖርበታል። ስለ ልማትና ስለዕድገት ከማሰላሰል በፊት የሠላም መረጋገጥ ዋስትና ሊያገኝ…
Read More...

ጉባዔውና የኮንፈረንስ ቱሪዝም

ጉባዔውና የኮንፈረንስ ቱሪዝም                                                      ቶሎሳ ኡርጌሳ 30ኛው የአፍሪካ ህብረት መደበኛ ጉባዔ እዚህ ሀገራችን ውስጥ መካሄዱ ለኮንፈረንስ ቱሪዝም ዕድገታችን ከፍተኛ ፋይዳ አለው። በአሁኑ ወቅት ሀገራችንን…
Read More...

ከንግግሩና ከድጋፉ በስተጀርባ

ከንግግሩና ከድጋፉ በስተጀርባ                                                       ቶሎሳ ኡርጌሳ ከመሰንበቻው የህዳሴውን ግድብ አስመልክቶ ሁለት ክስተቶች ተስተውለዋል። አንደኛው ክስተት፤ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በሱዳን…
Read More...

ሁከትና እና ብጥብጡን እንደ ወደረርሽኝ የሚያዛምትብን ማነው?

ሁከትና እና ብጥብጡን እንደ ወደረርሽኝ የሚያዛምትብን ማነው? ሰለሞን ሽፈራው እንደዚህ ፀሐፊ ጽኑ እምነት፤ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ዜጋ ወይም ደግሞ የህብረተሰብ ክፍል በነውጥ የሚመጣ ለውጥ ለሀገራችን እንደማይበጃት አሳምሮ ይረዳል፡፡ ይህ የሆነውም ደግሞ መንግስት አሊያም ሌላ ጉዳዩ…
Read More...

የተፋሰስ ልማትና የመስኖ ስራ

የተፋሰስ ልማትና የመስኖ ስራ                                                             ዋኘው መዝገቡ በተፈጥሮ ሀብት የታደለና ሁሉንም የአየር ንብረት አቅፎ የያዘ መሬት በጋ ከክረምት የማይነጥፍ ወንዞች ባለቤቶች ሁነን ለዘመናት በድርቅና ረሀብ…
Read More...

የማይታጠፍ ቃል በተግባር

የማይታጠፍ ቃል በተግባር                                                              ይልቃል ፍርዱ የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተከሰቱ ሀገራዊ ጉዳዮችን በጥልቀት ከፈተሸና ከመረመረ በኋላ ለተፈጠሩት ሀገራዊ ቀውሶችና ችግሮች ከፍተኛው አመራር…
Read More...

የሚዲያው ኃላፊነትና የመንግስት ሚና

የሚዲያው ኃላፊነትና የመንግስት ሚና                                                              ይልቃል ፍርዱ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ለሳምንታት በዘለቀ ስብሰባው ካሳለፋቸው ቁልፍ ውሳኔዎች ውስጥ በኮሚዩኒኬሽንና ሚዲያው ዘርፍ ያለውን…
Read More...

መሰናክሎችን ተቋቁሞ ስኬታማ የሆነው ኢኮኖሚያችን

መሰናክሎችን ተቋቁሞ ስኬታማ የሆነው ኢኮኖሚያችን                                                              ይልቃል በፍርዱ    በምእራቡና በታዳጊ ሀገራት መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ እድገት አስመልክቶ የሚሰጡ የምሁራን አስተያየቶችን የመቀበሉ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy