Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

January 2018

በቤተሰብ ደረጃም ይደገማል!

በቤተሰብ ደረጃም ይደገማል! አባ መላኩ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መሰረት የግብርናው ዘርፍ ነው። በዚህ ዘርፍ የተመዘገበው ዕድገት ለአገሪቱን  ኢኮኖሚ መስፈንጠር የአንበሳውን ድርሻ አበርክቷል። የዚህ ዘርፍ መለወጥ ለአገራችን ኢኮኖሚ ዕድገት መሰረት ከመሆኑ ባሻገር ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል…
Read More...

ቀቢፀ-ተስፈኛው ፕሬዚዳንት(ክፍል ሁለትና የመጨረሻው)

ቀቢፀ-ተስፈኛው ፕሬዚዳንት                                                   ዘሩባቤል ማትያስ (ክፍል ሁለትና የመጨረሻው) በክፍል አንድ ፅሑፌ ላይ የአቶ ኢሳያስን ሰሞነኛ መግለጫ መነሻ አድርጌ ሰውዬው ስለ ኢትዮጵያ ባሰሙት ዲስኩር ላይ ምላሽ…
Read More...

ቀቢፀ-ተስፈኛው ፕሬዚዳንት ክፍል አንድ

ቀቢፀ-ተስፈኛው ፕሬዚዳንት                                                   ዘሩባቤል ማትያስ ክፍል አንድ አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ ኣብርሃ። የሀገረ- ኤርትራ ብቸኛውና ፈላጭ ቆራጩ መሪ። ከሳሹ፣ ፖሊሱ፣ ዳኛው፣ አሳሪው፣ ፈቺው፣ መሐንዲሱ፣ ሐኪሙ፣…
Read More...

እየገነነ የመጣው የኢትዮጵያ ከፍታ…

እየገነነ የመጣው የኢትዮጵያ ከፍታ… ኃብተየስ ወንድይራድ በህዝቦች መፈቃቀድ ላይ መሠረት ያደረገ ጠንካራ ዴሞክራሲያዊ መንግሥት መገንባት ችላለች – ኢትዮጵያ። ዘላቂነት ያለው ሠላም በአገር ውስጥ ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ በተለይ በቀንዱ አካባቢ እንዲሰፍን ጉልህ ሚና በመጫወት ላይ…
Read More...

ውዳበ ፌደራል ሥላም ንምዕሳል ፤

ውዳበ ፌደራል ሥላም ንምዕሳል ፤ ብማህደር ተከዘ ንዝሓለፉ ልዕሊ 25 ዓመታት  አብ ክልላትን ፈዴራላዊ መንግስትን ዝነበረ ርክብ አብ ምትህልላይን አብ ዓርሰ ውሳነ ክልላትን ዝተደረኸ ከምዝኾነ ግህዱን ኑቡርን እዩ ፡፡ ካብ ዝሃለፉ ክልተ ዓማውቲ ብፍላይ እቱ ናይ መወዳእታ ዝተብሃለ…
Read More...

የስኬቶቻችን መሰረት

የስኬቶቻችን መሰረት                                                       ደስታ ኃይሉ አገራችን በተለያዩ ዘርፎች አፈፃፀሟ በርካታ ስኬቶችን በማስመዝገብ ላይ ትገኛለች። ላለፉት ዓመታት በሰላም፣ በልማትና በዴሞክራሲ ረገድ ያስመዘገበቻቸው ስኬቶች የዚህ…
Read More...

ኢንቨስትመንትን የሚስብ ዲፕሎማሲ

ኢንቨስትመንትን የሚስብ ዲፕሎማሲ                                                         ደስታ ኃይሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ በቅርቡ በኩባ ጉብኝት አድርገው ነበር። የፕሬዚዳንቱ ጉብኝት አገራችን እያከናወነች ያለችውን ስኬታማ…
Read More...

አቅጣጫው ፍጥነትን ይሻል

አቅጣጫው ፍጥነትን ይሻል                                                        ደስታ ኃይሉ የአገራችን ወጣቶች ሲያነሱዋቸው የነበሩ ኢኮኖሚያዊና ዴሞክራሲያዊ ጥያቄዎችን ለመመለስ የመሪው ድርጅቶች ከፍተኛ አመራሮች አቅጣጫዎች አስቀምጠዋል። አቅጣጫዎቹ…
Read More...

ተስፋ ሰጪው ጅምር

ተስፋ ሰጪው ጅምር                                                          ደስታ ኃይሉ መንግሥት ግጭቶችን በፍጥነት ለማስወገድ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት እየሰራ ነው። ሁሉም ክልሎችና ሁለቱ የከተማ መስተዳድሮች የሚገኙበት የብሔራዊ ደህንነት ምክር…
Read More...

የጉዲፈቻ ምንነት

የጉዲፈቻ ምንነት                                                          ታዬ ከበደ ጉዲፈቻ ይዘቱ ከሌላ ሰው አብራክ የተገኘን ልጅ ከሌላ ሰው የተወለደ መሆኑን አምኖና ተቀብሎ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ መብቱን ጠብቆ እንደ ልጅ ማሳደግ ነው የሚል…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy