Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

January 2018

እየተገፈፈ ያለው የስጋት ደመና

እየተገፈፈ ያለው የስጋት ደመና                                                         ዘአማን በላይ በሀገራችን ተከስቶ የነበረውን ጊዜያዊው የሰላምና መረጋጋት እጦትን ለመፍታት መንግስት ችግሩን በአጣዳፊ ለማስቆም በገባው ቃል መሰረት ሙሉ በሙሉ…
Read More...

ለውጥ አምጪው ዘርፍ

ለውጥ አምጪው ዘርፍ                                                        ቶሎሳ ኡርጌሳ ግብርና የምጣኔ ሃብታችን አንቀሳቃሽ ሞተር ነው። አሁን በምንገኝበት ደረጃ የግብርና ሚና የላቀ ነው። ታዲያ ዘርፉን ለማዘመን የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ ወሳኝ…
Read More...

ሰላም መሰረት ነው

ሰላም መሰረት ነው ኢብሳ ነመራ ሰላም በውስጡ ሲኖርበት ጣዕሙ ይዘነጋል። የሰላም ጣዕምና ዋጋ የሚታወቀው ሲታጣ ነው። በአሁኑ ጊዜ በዓለማችን የሶሪያን ህዝብ ያህል የሰላምን ዋጋና ጣዕም የሚያውቅ የለም።  ሶሪያውያን በሰላም ሰርተው ይገቡበት የነበረበት፣ ሰርተው ባገኙት ምንዳ…
Read More...

የፓርቲዎቹ ውሎ ሲዳሰስ

የፓርቲዎቹ ውሎ ሲዳሰስ                                                       ዘአማን በላይ አገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ መድረካቸው በማከናወን ላይ የሚገኙት ድርድርና ውይይት ለሀገራችን ያለው ፋይዳ ከፍተኛ ነው። ፓርቲዎቹ ቀደም ባሉት ጊዜያት…
Read More...

‘አልተገናኝቶም!’

‘አልተገናኝቶም!’                                                     ቶሎሳ ኡርጌሳ በቅርቡ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አመራሮች ድርጅታቸው ያካሄደውን ግምገማ አስመልክተው የሰጡትን ማብራሪያ ተከትሎ የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዋና ዐቃቤ ህግ አቶ…
Read More...

በሀገራችን መንግስታዊ ስርአት ተዘርግቷል

በሀገራችን መንግስታዊ ስርአት ተዘርግቷል ስሜነህ መንግሥት ሰሞኑን በመጀመርያ ዙር 528 ሰዎች ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር እንደሚለቀቁ ባስታወቀው መሰረት በመቶ አስራዎች የሚቆጠሩቱ በመጀመሪያው ዙር በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በተደረገ ስነ ስርአት ከእስር…
Read More...

ወደነበርንበት ለመመለስ

ወደነበርንበት ለመመለስ ዮናስ ያልተማከለው ፌዴራላዊ አስተዳደር ሁሉም ህዝቦች ያላቸውን ፀጋ በማልማት ተጠቃሚ እንዲሆኑና በፌዴራላዊ ስርዓቱ ላይ በጎ አመለካከት እንዲያዳብሩ አስችሏል። መንግስት ሁሉም ክልሎች በየራሳቸው ፍጥነት እያደጉ፣ ነገር ግን…
Read More...

አህጉራዊ ሚናችን

አህጉራዊ ሚናችን ስሜነህ የአፍሪካ አንድነትና ህብረት ሁለት መሰረታዊ አላማዎች ይዞ በየተራ የተጠነሰሰ ድርጅት እና ህብረት ነው። አንደኛውና ግንባር ቀደሙ ከቅኝ ግዛት ነፃ ያልወጡ የአፍሪካ ሀገራት ነፃነታቸውን እንዲቀዳጁ ሀገራቱ በጋራ ፖለቲካዊ፣ ዲፕሎማሲያዊና ወታደራዊ ድጋፍ…
Read More...

የፖለቲካ ምሕዳሩን ማስፋት

የፖለቲካ ምሕዳሩን ማስፋት                                                                ይልቃል ፍርዱ የኢሕአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ካደረገው ሶስት ሳምንታትን የፈጀ ጥልቅ ግምገማ፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳሉት ከሰማይ በታች አሉ ለሚባሉት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy