Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

January 2018

ሃገርን ድሕንነት ህዝብን ዘስተንተነ ስምምዕነት አሃት ውድባት፤

ሃገርን ድሕንነት ህዝብን ዘስተንተነ ስምምዕነት አሃት ውድባት፤ ብማህደር ተከዘ፤ አብቱ እዋን ኣኼባ ኢህወዴግ፤ ምይይጥ እቱ ውድብ ምሽጥራዊ ስለዝነበረ፡ እዚ ይኸዉን'ሎ ኢልኻ ንምዝራብ ኸቢድ ኾነ ፤ እንተኾነ ግና ነቶም ዝረኣዩ ዘለዉ ጎንጽታት ፍታሕ ሒዙ ክመጽእ'ዩ ዝብል ተስፋ ዝሃዘ…
Read More...

መፈታተሹ በሁሉም ዘንድ ይዝለቅ

መፈታተሹ በሁሉም ዘንድ ይዝለቅ ዮናስ ለፖለቲካ መብቶች፣ ለፍትሕና ለእኩልነት እታገላለሁ የሚል ፓርቲ ሁሉ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አይሆንም፡፡ ዴሞክራሲንና ነፃነትን መውደድና መናፈቅም ብቻውን ዴሞክራት አያደርግም፡፡ ዴሞክራት ከተግባር ጋር በሚገናዘብ…
Read More...

ማጥለቅ እና ማስረጽ

ማጥለቅ እና ማስረጽ ስሜነህ ባለፉት ሃያ ስድስት ዓመታት ኢትዮጵያ ብዙኅነትን በዴሞክራሲያዊ መንገድ ለማስተዳደር መቻሏ እሙን ነው። ይህም በብዙሃኑ ህዝቦቿ ላይ በፈጠረው የእርስ በርስ መተማመን ተረጋግጧል። መብታቸው የተከበረ ማህበረሰቦች በአንድነት ከመኖር የተሻለ…
Read More...

ጠንካራው አቋም

ጠንካራው አቋም                                                    ደስታ ኃይሉ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ የሰጠው መግለጫ በርካታ ጉዳዩች ላይ የሚያተኩር ነው። የአገርንም ችግር የሚታደግ ነው። መግለጫው ስራ አስፈፃሚው ራሱን በሚገባ የተመለከተበት፣…
Read More...

የውይይት ትርፍ እንጂ ኪሳራ የለውም

የውይይት ትርፍ እንጂ ኪሳራ የለውም                                                           ደስታ ኃይሉ የህዳሴውን ግድብ አስመልክቶ በግብጽ ሚዲያ በኩል በስሜታዊነት ለማነሳሳት የሚያደርጉትን ጥረት በርካታዎችን እያስደመመ ነው። የግብፅ ሚዲያዎች…
Read More...

የአፍሪካዊያን ተምሳሌት

የአፍሪካዊያን ተምሳሌት                                                       ደስታ ኃይሉ በያዝነው ወር የአፍሪካ ህብረት 30ኛ መደበኛ ስብሰባ በመዲናችን ይካሄዳል። ይህ ስብሰባ መደበኛ ቢሆንም አገራችን ለአፍሪካዊያን ያደረገችው ውለታ ሊዘከርበት…
Read More...

እድገታችን ሳንካ እንዳይገጥመው…

እድገታችን ሳንካ እንዳይገጥመው…                                                      ደስታ ኃይሉ የአገራችን የግብርና ዘርፍ የዕድገታችን መሰረት ነው። ችግር ቀራፊም ጭምር። ዘንድሮ ይገኛል ተብሎ የሚጠበቀው ከፍተኛ ምርት በድርቅና ባለመረጋጋት ሳቢያ…
Read More...

ዴሞክራሲ እንዲጠልቅ…

ዴሞክራሲ እንዲጠልቅ… ዳዊት ምትኩ ኢትዮጵያ ውስጥ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ የፍላጎት ጉዳይ ሳይሆን የሞት ሽረት ጉዳይ ነው። መንግስት የአገራችንን የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ስር እንዲሰድና በዚያው ልክም እንዲሰፋ ያደረጋቸውን ጥረቶች በርካታ ናቸው። ከህጋዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር…
Read More...

የግንባታዎቹ ፋይዳ

የግንባታዎቹ ፋይዳ ዳዊት ምትኩ በአገራችን እየተከናወኑ ያሉትን የኤርፖርት ግንባታዎች የፈጣን ዕድገታችን አመላካቾች ናቸው። ግንባታዎቹ በአቪየሺን ኢንዱስትሪ ውስጥ ተወስኖ የቆየውን የአየር ትራንስፖርት በማሳለጥ እንዲሁም ለአገራችን ምጣኔ ሃብት የሚኖራቸውን ሚና ቀላል አይደለም።…
Read More...

የተግዳሮቶቹ መፍትሔዎች ይፍጠኑ

የተግዳሮቶቹ መፍትሔዎች ይፍጠኑ ዳዊት ምትኩ የኢፌዴሪ መንግስት በአገራችን ውስጥ መልካም አስተዳደርን ለማስፈን በርካታ ጥረቶችን አድርጓል። ምንም እንኳን መልካም አስተዳደር በማንኛውም አገር ውስጥ በሂደት የሚከናወን ቢሆንም፤ መንግስት ላለፉት 26 ዓመታት የመልካም አስተዳደር ችግሮችን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy