Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

January 2018

ከጋራ መግባባቶቹ ባሻገር

ከጋራ መግባባቶቹ ባሻገር ዳዊት ምትኩ አራቱ የኢህአዴግ አመራሮች በድርጅታቸው ግምገማ ዙሪያ አስተያየት መስጠታቸው ይታወቃል። እንደሚታወቀው ሁሉ የህብረተሰቡ ፍላጎት በአሁኑ ወቅት ድርጅቱ ወደ ተግባር እንዲገባ ነው። ይህ ፍላጎት በተጨባጭ ወደ መሬት ወርዶ ህዝቡ ያነሳቸው ትክክለኛ…
Read More...

መፈታተሹ በሁሉም ዘንድ ይዝለቅ

መፈታተሹ በሁሉም ዘንድ ይዝለቅ ዮናስ ለፖለቲካ መብቶች፣ ለፍትሕና ለእኩልነት እታገላለሁ የሚል ፓርቲ ሁሉ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አይሆንም፡፡ ዴሞክራሲንና ነፃነትን መውደድና መናፈቅም ብቻውን ዴሞክራት አያደርግም፡፡ ዴሞክራት ከተግባር ጋር በሚገናዘብ…
Read More...

ማጥለቅ እና ማስረጽ

ማጥለቅ እና ማስረጽ ስሜነህ ባለፉት ሃያ ስድስት ዓመታት ኢትዮጵያ ብዙኅነትን በዴሞክራሲያዊ መንገድ ለማስተዳደር መቻሏ እሙን ነው። ይህም በብዙሃኑ ህዝቦቿ ላይ በፈጠረው የእርስ በርስ መተማመን ተረጋግጧል። መብታቸው የተከበረ ማህበረሰቦች በአንድነት ከመኖር የተሻለ…
Read More...

ቄሮ ማነው?

ቄሮ ማነው? ኢብሳ ነመራ ቄሮ የሚለው የኦሮሚኛ ቃል ለብዙዎች እንግዳ ነው። ኦሮሚኛ ተናጋሪዎች ጭምር ዘውትር የሚጠቀሙበት ቃል አይደለም። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ኦሮሚያ ውስጥ የተለመደ ቃል ሆኗል፣ የተቀረውም ህዝብ ዘወትር የሚሰማው ቃል ለመሆን በቅቷል። ቄሮ በጥቅሉ ወጣት ማለት…
Read More...

ዘላቂ ሠላም ላይ እናተኩር

ዘላቂ ሠላም ላይ እናተኩር ብ. ነጋሽ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሱማሌ አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈጠረውን ግጭት በሁለቱ ክልሎች ህዝቦች መሃከል የተካሄደ አለመሆኑን ህዝቡ ምስክርነቱን ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል። ይሁን እንጂ በሁለቱም ወገን በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ዜጎች ከኑሯቸው ተፈናቅለዋል።…
Read More...

ይቅርታ ለአገራዊ መግባባት

ይቅርታ ለአገራዊ መግባባት ኢብሳ ነመራ በቅርቡ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ያካሄደውን ግምገማ ተከትሎ አራቱ የግንባሩ አባል ድርጅቶች _ የህወሃት፣ ብአዴን፣ ኦህዴድና ደኢህዴን ሊቃነ መናብርት በሰጡት መግለጫ፣ በፈፀሙት ወንጀል ምክንያት በፍርድ ቤት ቅጣት የተወሰነባቸው ወይም…
Read More...

ስለፌዴራል ሥርዓቱ ተመራጭነት ምኑ ተወርቶ!

ስለፌዴራል ሥርዓቱ ተመራጭነት ምኑ ተወርቶ! ወንድይራድ ኃብተየስ ኢትዮጵያ ላስመዘገበችው ዘርፈ ብዙ ስኬቶች የፌዴራል ሥርዓቱ መሠረት ሆኗል።  አገሪቱ ለዘመናት ቀፍድዶ ይዟት የነበረውን ችግሯን መፍታት የቻለችው በዚህ  የፌዴራል ሥርዓት ነው። ጥቂቶች አልፎ…አልፎ…
Read More...

ነጋሪ አያሻንም!

ነጋሪ አያሻንም! ወንድይራድ ኃብተየስ አባይን በተመለከተ የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት  የግብጽ መንግስታት የሄዱበትን መንገድ ከመከተል ይልቅ ሁሉም አሸናፊ፣ ሁሉም ፍትሃዊ ተጠቃሚ፣ የህዝቦችን የጋራ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ የሚችል መንገድን  መርጠዋል። ኢትዮጵያ እንደአፍሪካ ህብረት ቀደምት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy