Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

አቶ በረከት በወቅታዊ የሃገሪቱ ጉዳዮች ላይ ከኢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል ፡፡

0 422

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

በሃገሪቱ እየተከሰቱ የሚገኙ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታትና የዴሞክራሲ ስርዓትን ለማስፋት የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በቅርቡ ያሳለፋቸው ውሣኔዎች ጠቀሜታቸው የጐላ እንደሆነ የኢህአዴግ ነባር ታጋይ አቶ በረከት ስምኦን ገለፁ፡፡
አቶ በረከት በወቅታዊ የሃገሪቱ ጉዳዮች ላይ ከኢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል ፡፡

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy