Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

February 2018

የህዝባዊነት ማማ

የህዝባዊነት ማማ ዳዊት ምትኩ መከላከያ ሰራዊታችን በሚፈፅማቸው ተልዕኮዎቹ ህዝባዊነትን ተመስርቶ ተግባሩን የሚወጣ ሃይል ነው። ሰራዊታችን እንኳንስ ለአገሩ ህዝብ ይቅርና በሰላም ማስከበር የተሰማራባቸው አገራት ሁሉ በህዝባዊነቱና በዲሲፕሊኑ የተመሰገነ ነው። ቀደም ባሉት ጊዜያትም ይሁን…
Read More...

ዕለተ-ናይል

ዕለተ-ናይል ዳዊት ምትኩ የካቲት 15 ቀን 2010 ዓ.ም በመዲናችን የናይል ቀን በምስራቅ አፍሪካ አገራት አማካኝነት ለ12ኛ ጊዜ ተከብሯል። ዕለተ-ናይል የታሰበው በእግር ጉዞ ነው። በዕለቱ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ያደረጉትን ንግግር ያደረጉ ሲሆን፤ የናይል ተፋሰስ…
Read More...

ባተሌዎቹ

ባተሌዎቹ… ዳዊት ምትኩ በአሁኑ ሰዓት በአመጽና በሁከት ላይ የሚገኙ ወጣቶች እጅግ ጥቂት መሆናቸው ይታወቃል። በርካታ ወጣቶች መንግስት ባመቻቸላቸው ሁኔታ በልማት ስራ ላይ ባተሌ ሆነው ደፋ ቀና እያሉ ነው። እነዚህ ባተሌ ወጣቶች የአገራችን መፃዒ ተስፋዎች ለሌላ አካል መጠቀሚያ መሆን…
Read More...

ሚዛናዊ አስተሳሰቦች

ሚዛናዊ አስተሳሰቦች ዳዊት ምትኩ መንግስት አቅም በፈቀደ መጠን ህብረተሰቡ ለሚያነሳቸው ጥያቄዎች ምላሽ እየሰጠ ነው። እርግጥ ህብረተሰቡ ለሚጠይቃቸው ጥያቄዎች ሁሉ በሂደት እንጂ በተጠየቀበት ዕለት ምላሽ መስጠት አይቻልም። ሆኖም በአፋጣኝ መመለስ ያለባቸው ጉዳዩች ምላሽ ያገኛሉ፤…
Read More...

ወጀቡ ቢበረታም…

ወጀቡ ቢበረታም… ወንድይራድ ኃብተየስ ኢህአዴግ በአገራችን ልዩነቶችን  መፍጠር  የቻለ፤  ይህንንም  በተጨባጭ  ያሳየ ፓርቲ ነው። በአገራችን ለተመዘገቡት  ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ  ስኬቶች ሁሉ ኢህአዴግ የአንበሳውን ድርሻ  መውሰድ  የሚገባው  ፓርቲ ነው። በተመሳሳይ…
Read More...

አዋጁ ለምን ታወጀ?

አዋጁ ለምን ታወጀ?                                                       ቶሎሳ ኡርጌሳ ከመሰንበቻው በሚኒስትሮች ምክር ቤት የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዙሪያ የተለያዩ መላ ምቶች እየተሰነዘሩ ነው። አንዳንዶቹ መላ ምቶቹ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን…
Read More...

ለህገ መንግስታዊ ስርዓቱ ወገንተኝነት…

ለህገ መንግስታዊ ስርዓቱ ወገንተኝነት…                                                              ዘአማን በላይ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ሁሌም ወገንተኝነቱ የህዝቡ ሉዓላዊ የስልጣን ባለቤትነት ለሚረጋገጥበት ህገ መንግስትና መላው ህዝቦች በሙሉ…
Read More...

አቶ በረከት በወቅታዊ የሃገሪቱ ጉዳዮች ላይ ከኢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል ፡፡

በሃገሪቱ እየተከሰቱ የሚገኙ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታትና የዴሞክራሲ ስርዓትን ለማስፋት የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በቅርቡ ያሳለፋቸው ውሣኔዎች ጠቀሜታቸው የጐላ እንደሆነ የኢህአዴግ ነባር ታጋይ አቶ በረከት ስምኦን ገለፁ፡፡ አቶ በረከት በወቅታዊ የሃገሪቱ ጉዳዮች ላይ ከኢቢሲ ጋር…
Read More...

ከመሰረተ ድንጋይነት ያላለፉት የአዲስ አበባ ሶስት ሆስፒታሎች

በአዲስ አበባ ከተማ ሶስት ሆስፒታሎችን ለመገንባት ከሶስት ዓመት በፊት የመሰረት ድንጋይ ቢቀመጥም ግንባታቸው እስካሁን አልተጀመረም። ሆስፒታሎቹ እያንዳንዳቸው በ30 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ የሚገነቡና የካንሰር፣ የኩላሊትና የአይን ህክምና አገልግሎቶችን ጨምሮ ሌሎች ህክምናዎችን የሚሰጡ ዘመናዊ…
Read More...

“የአድዋ ድል በእድል ሳይሆን በአባቶች መስዋዕትነትና በአገር በቀል ወታደራዊ ሳይንስ የተገኘ ነው” አቶ ረመዳን አሸናፊ

"የአድዋ ድል በእድል ሳይሆን በአባቶች መስዋዕትነትና በአገር በቀል ወታደራዊ ሳይንስ የተገኘ ነው" ሲሉ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ ረመዳን አሸናፊ ተናገሩ። 122ኛው የአድዋ ድል በዓል  ዛሬ በብሔራዊ ቴአትር በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። አድዋ ከዘመኑ የቀደመ፤  ለአገር…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy