Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

February 2018

ኢትዮጵያና ቬንዙዌላ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

 ኢትዮጵያና ቬንዙዌላ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እንደሚሰሩ የአገራቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ተስማሙ። ዶክተር ወርቅነህ ገበየው የቬንዙዌላ አቻቸው ጆርጅ አሬያዛን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ዶክተር ወርቅነህ በዚሁ ወቅት እንደገለጹት የሁለቱ አገራት…
Read More...

ሌ/ጄኔራል ፃድቃንን ታዘብኳቸው!

ሌ/ጄኔራል ፃድቃንን ታዘብኳቸው!                                                          ድረስ ማርዬ (ክፍል ሁለት) በክፍል አንድ ፅሑፌ ፃድቃን ገ/ተንሳይን (ሌ/ጄኔራል) ከህገ መንግስታዊ ድንጋጌ ውጭ በማስተንፈሻነት “ገለልተኛ ኮሚሽን”…
Read More...

ሌ/ጄኔራል ፃድቃንን ታዘብኳቸው! (ክፍል አንድ)

ሌ/ጄኔራል ፃድቃንን ታዘብኳቸው! ድረስ ማርዬ (ክፍል አንድ) ይህን ፅሑፍ እንዳሰናዳ ምክንያት የሆነኝ ሪፖርተር ጋዜጣ በቅርቡ በ‘ቆይታ’ አምዱ ላይ “አንድነታችን ሊጠናከር የሚችለው ስልጣን የሚያዝበት ስርዓት በህዝብ የሚታመን ሲሆን ነው” በሚል ርዕስ የቀረበ ቃለ ምልልስ…
Read More...

ጣት ቅሰራው…

ጣት ቅሰራው… አባ መላኩ አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች  የኢትዮጵያ  የፌዴራል ስርዓት አተካከል አገራችንን ለቀውስ እንደዳረጋት ሲናገሩ አደምጫለሁ፤ ጽፈውም አንብባለሁ። በእኔ አረዳድ  ትችቱ  ሚዛናዊነት የጎደለው እንደሆነ ይሰማኛል።  ህጸጽን ብቻ ነቅሶ ለትችት የመቻኮል ሁኔታ…
Read More...

የሀገር ሰላም የሕዝብ ሰላም

የሀገር ሰላም የሕዝብ ሰላም                                                                ይልቃል ፍርዱ ከሰላም እንጂ ከጦርነትና ከግጭቶች ያተረፈ ሕዝብ የለም፡፡ የግጭቶች ሁሉ መጨረሻው አስከፊ የሆነ ጥፋት ነው፡፡ ለሀገርና ለሕዝብ የማይበጅ…
Read More...

ሰላምና መረጋጋት

ሰላምና መረጋጋት                                                                ይልቃል ፍርዱ በሀገራችን በተለያዩ አካበቢዎች የተፈጠረውን የሰላምና መረጋጋት እጦት ወደነበረበት ሁኔታ ለመመለስ በገሀድ እየታዩ ያሉትን ሕግና ስርአትን ያልተከተሉ…
Read More...

ይህ ስኬት አይደለምን?

ይህ ስኬት አይደለምን? ዳዊት ምትኩ በአሁኑ ሰዓት አገራችን ምርትና ምርታማነትን እያሳደገች ነው። በተለይ ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት መንግስት ለግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ በሰጠው ትኩረት ስኬት ከተመዘገበባቸው ዘርፎች አንዱ ለመሆን በቅቷል። ከ20 ዓመታት በፊት የአገራችን  ዓመታዊ…
Read More...

የየካቲት ድሎች ሲጨለፉ

የየካቲት ድሎች ሲጨለፉ ዳዊት ምትኩ ወርሃ የካቲት ገድለ ብዙ ናት። ጥቂቶቹን ለማንሳት ያህል ሰባትን፣ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ የተመሰረተበትን የካቲት 11ን፣ ፋሽሽት ጣሊያን በግፍ የጨፈጨፋቸው ዜጎች መታሰቢያ የሆነውን የካቲት 12ን እና የአድዋ ድል መታሰቢያ የሆነውን የካቲት…
Read More...

እውነት አሁን ይህ ምክንያት ነው?

እውነት አሁን ይህ ምክንያት ነው? ዳዊት ምትኩ አገራችን የምትከተለው የፌዴራል ሥርዓት የኢትዮጵያን የቆዩ ችግሮች እልባት የሚሰጥ እንጂ በአሁኑ ወቅት እየታዩ ላሉት ግጭቶች ምክንያት ሊሆን የሚችል አይደለም። ፅንፈኞች ግን ይህን ምክንያት ያልሆነ ምክንያት በማጋጋል የስርዓቱ ችግር…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy