Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

February 2018

ብልሽው ኣሰራርሓን ኪራይ ኣካቢነትን ብሓባር ንቃለስ!

ብልሽው ኣሰራርሓን ኪራይ ኣካቢነትን ብሓባር ንቃለስ! ሲዒድ መሓመድ ኢትዮጵያ ሃፍቲ እናፈጠረት ዝመፀት ዓዲ ኮይና ኣላ። እዚ  ሃፍቲ ግልፂ፣ ፍትሓውን ውፅኢታውን ብዝኾነ መንገዲ ክመሓደርን ክምራሕን ከምዘለዎ ፍሉጥ ኮይኑ ጎንንጎን ከዓ ስጡም ስርዓት ተሓታትነት ክህልዎ…
Read More...

የት ነበርን፤ የት ደረስን

የት ነበርን፤ የት ደረስን ኢብሳ ነመራ ብሄራዊ ማንነት በቋንቋ፣ ባህልና ወግ፣ ታሪክ . . . ይገለጻል። እነዚህ የብሄራዊ ማንነት መገለጫዎች ግንጥል ጌጥ አይደሉም። ከሰዎች ኑሮ ጋር ጥብቅ ትስስር አላቸው። ቋንቋ የማሰቢያ መሳሪያ ነው። ሰዎች የሚያስቡት በቋንቋ ነው። መረጃ…
Read More...

ማገልገያ እንጂ መገልገያ አይደለም

ማገልገያ እንጂ መገልገያ አይደለም ለሚ ዋቄ ሃሙስ የካቲት 8 ቀን 2010 ዓ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ሲታወስ የሚኖር ዕለት ነው። ዕለቱ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ  የጠቅላይ ሚኒስተርነታቸውን፣ የገዢው ፓርቲ ኢህአዴግና የእናት ድርጅታቸው ደኢህዴን…
Read More...

መብት ተጋፊ መብት ጠያቂዎች

መብት ተጋፊ መብት ጠያቂዎች አለማየሁ አሰጋ ኢትዮጵያ ውስጥ የሃይል የአደባባይ ተቃውሞና አድማ የዘውትር ክስተት መሆን ከጀመረ ሁለት ዓመት ከመንፈቅ እድሜ አስቆጥሯል በ2008 ዓ/ም ህዳር ወር ነበር የተጀመረው። ይህ የሃይል የአደባባይ ተቃውሞና አድማ የጀመረው በኦሮሚያ ምዕራብ ሸዋ…
Read More...

ሠላምና ሕዝብ…

ሠላምና ሕዝብ… አባ መላኩ ለሠላም ሲባል በተደጋጋሚ  አዋጅ ሊታወጅ ይችላል። ነጋሪት ሊጎሰም ይችላል። በእነዚህ ጉዳዮች ብቻ በዘላቂነት ሠላምን ማስፈን ይቻላል ተብሎ አይታሰብም። እነዚህ ጉዳዮች ምናልባት ጊዜያዊ መፍትሄ ሊያመጡ ይችሉ ይሆናል። ዘላቂ ሠላምን እውን ማድረግ የሚቻለው…
Read More...

የእነርሱ ሰላም የእኛም…

የእነርሱ ሰላም የእኛም…                                                        ቶሎሳ ኡርጌሳ ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ሰላም ፋና ወጊ ሀገር ናት። የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ወገኖች ሰሞኑን የአፍሪካ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ ውስጥ እያደረጉትን ያለውን…
Read More...

ከአድዋ ምን እንማር?

ከአድዋ ምን እንማር?                                                       ዘአማን በላይ የመላው ጥቁር አፍሪካዊያን የፀረ ቅኝ ግዛት ንቅናቄ ታሪክ (Pan-African History) ተደርጎ የሚቆጠረውን የአድዋ ድል ሳስታውስ በርካታ ስሜቶች…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy